ሀኪሞች ዶት ኮም፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአእምሮ ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር ከሆነችው ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ጋር ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ ዶ/ር አዜብ በ2020 የኢትዮጵያ ህክምና ማህበርን "EMA Young Physician Merit Award" አግኝታለች፡፡ በተጨማሪም የ "Mandela Washington Fellowship Alumni" ስትሆን በኢትዮጵያ ሴት ሀኪሞች ማህብር የ "Members admin and Public relations chair" ሆና በማገልገል ላይ ትገኛለች፡፡ ሎዛ አድማሱ እንደሚከተለው አዘጋጅታ አቅርባልናለች፣ ተከታተሉት፡...
Continue readingዶ/ር ደብሩ ከ10 ዓመት ወዲህ እውቃታቸውን ወደ ሃገራቸው የሚያሻግሩበትን ድልድይ ዘርግተዋል።ከማሕፀን ሐኪሟ ጀርመናዊት ባለቤታቸው ጋር በጀመሩት ፕሮጀክት በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ሆስፒታሎች የሚሰሩ የማሕፀን ሐኪሞች ጀርመን መጥተው በዘርፉ ከፍተኛ ትምሕርት እንዲቀስሙ አድርገዋል።ባለፉት10 ዓመታት 120 ሐኪሞች በዚህ እድል ተጠቅመዋል። በህክምና ሞያ ከተሰማሩ 35 ዓመት ሆኗቸዋል።ከዚህ ውስጥ ብዙ ዓመታት የሰሩት ከፍተኛ የሕክምና ትምሕርታቸውን በተከታተሉባት በጀርመን ነው። ሥራቸውና ኑሮአቸው ጀርመን ቢሆንም ያደጉባትንና ሕክምና ...