ከ56ኛዉ የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ?

ሀኪሞች ዶት ኮም የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ጋር በዚህ ርእሰ ጉዳይ ቃለምልልስ አድርገጓል፡፡ ውይይቱን ዶ/ር ሳሙኤል ጌትነት እንደሚከተለው አዘጋጅቶ አቅርቦልናል፣ ተከታተሉት፡፡ሀኪሞች፡- ዶ/ር ገመቺስ በመጀመሪያ ለቃለ መጠይቁ ፍቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ በዘንድሮው አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ?ዶ/ር ገመቺስ፡- ከየካቲት 13-15 በሚደረገው ዓመታዊ ጉባኤ ልክ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው የፓናል ዲስከሽን ይኖረናል፡፡ የውይይቱ መሪ ቃልም "ወጣት ሀኪሞችን ማብቃትና የጤና ስርዓቱን ማጎልበት" የሚል ነው፡፡ የተመረጠበት ...
Continue reading
  195 Hits
  0 Comments
195 Hits
0 Comments

Training opportunity for physicians

 Unemployment becomes one of the challenging issues for our young and energetic physicians. The Ethiopian medical association has warned the ministry and other sector minister offices years ago to evaluate its flooding strategy and to work on the retention and quality of education. The association has made several discussions with the concerne...
Continue reading
  15 Hits
  0 Comments
15 Hits
0 Comments

EMA 2020 conference registration

 Dear Members and Health ProfessionalsFirst and foremost Ethiopian Medical Association would like to wish you all Happy Holidays. The 56th Annual Medical Conference & International Health and Wellness exhibition of the Ethiopian Medical Association will take place at the United Nations conference center, UNCC, Addis Ababa from February 21-...
Continue reading
  4 Hits
  0 Comments
4 Hits
0 Comments

"Enabling young physicians and empowering healthcare"

 The time has come!Dear Members and Health ProfessionalsFirst and foremost Ethiopian Medical Association would like to wish you all Happy Holidays. The 56th Annual Medical Conference & International Health and Wellness exhibition of the Ethiopian Medical Association will take place at the United Nations conference center, UNCC, Addis Ababa...
Continue reading
  5 Hits
  0 Comments
5 Hits
0 Comments

The Ethiopian Medical Association (EMA) evolved from small meetings of doctors in 1961

 The Ethiopian Medical Association (EMA) evolved from small meetings of doctors in 1961.The meeting was organized by one of a Swede, the expatriates, Dr. Fried Hylander documented as the first EMA's president. The EMA constitution was also finalized same year .Dr Yohannis Kibret is the 2nd president of EMA in history and so far more than 17 pr...
Continue reading
  3 Hits
  0 Comments
3 Hits
0 Comments

የሀዘን መግለጫ,ፕሮፌሰር ፍቅሬ እንቁስላሴ

 የኢትዮጵያ ህክማና ማህበር አንጋፋ አባል እና የሜዲካል ጆርናል የቦርድ አባል እንዲሁም ምክትል ሰብሳቢ በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ፕሮፌሰር ፍቅሬ እንቁስላሴ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው ዕለት ጥቅምት 17 ቀን 2017ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በፕሮፌሰር ፍቅሬ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጆቻቸው እና ለስራ ባለደረቦቻቸው በማህበሩ ስም መፅናናትን እየተመኘን የስርዓተ ቀብር መርሀ ግብሩ በቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በነገው ዕለት ጥቅምት 18 ቀን ከቀኑ 201...
Continue reading
  5 Hits
  0 Comments
5 Hits
0 Comments

የሕክምና ባለሞያዎች ከሀገር ወጥተው እንዲሰሩ የሚያስችለው መመሪያ ጉዳይ

 የሕክምና ባለሞያዎች ከሀገር ወጥተው እንዲሰሩ የሚያስችለው መመሪያ አሁንም በረቂቅ ደረጃ ያለ ቢሆንም መመሪያው ፀድቆ ስራ ላይ ከመዋሉ በፊት ግን በደንብ ሊታይ ይገባል ተባለ፡፡ባለሞያዎች የሚያገለግሉባቸው ሐገራት ገና አልተለዩም፤ ስምምነትም አልተደረሰም ብሏል የጤና ሚኒስቴርበሐገር ቤት ያለው የጤና ባለሞያ ቁጥር ተስተካክሎ እንጂ እጥረት በሚታይባቸው እና ሐገሪቱም ተጨማሪ በምትፈልግባቸው የህክምና ዘርፎች ባለሞያዎች ከሐገር ወጥተው እንደማይሰሩም ተነግሯልDr. Gemechis, EMA current president, shared his opinion ...
Continue reading
  7 Hits
  0 Comments
7 Hits
0 Comments

Invitation to workshop on practical aspects of health care quality improvements

 EMA is pleased to invite you to attend the International Finance Corporation's (IFC's) Healthcare Quality Program health care quality workshop with the theme "Walking the Quality Path." It will be held on Wednesday November 27, 2019, from 10 am – 2pm at the Sheraton Addis Hotel.The workshop organized by EMA partner which called International ...
Continue reading
  4 Hits
  0 Comments
4 Hits
0 Comments

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ምርመራ የጥናት ምርምር አቅምን ለማጎልበት ስልጠና እየሰጠ ነው

 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከተመሰረተ ከ65 ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረ ሲሆን፣ ሰፊ የምርምር ማዕከል ያለውና በውስጡ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎችን በማስተናገድ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም በአጠቃላይ አፈጻጸምና በትምህርት ጥራት ከመጀመሪያው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ለተከታታይ 3 ዓመታት አሸናፊ በመሆን የአንደኛ ማዕረግ የዋንጫና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኖ ቆይቷል፡፡ይህ ከፍተኛ አፈጻጸም ወደፊት ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የበለጠ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን ለማሳደግ የተለያዩ ክፍተቶችን በመለየት በሕክምና ምርመራ የጥናት ምርምር አቅምን ለማጎልበት ለ...
Continue reading
  7 Hits
  0 Comments
7 Hits
0 Comments

አንዳንድ መድሃኒቶችንና የህክምና መሳሪያዎችን እንደተቸገረ የሀኪሞች ማህበር ተናግሯል፡፡ - መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደግሞ የሉም የተባሉት መድሃኒቶች አሉ እያለ ነው፡

source 
  10 Hits
  0 Comments
10 Hits
0 Comments

56th annual medical conference and international health and wellness exhibition - looking for abstract

https://www.ethiopianmedicalass.org/
Ethiopian Medical Association is looking forward to your research paper for 56th annual conference.The category of the Submission  includes Case report / Series, Review article, Original article, and Systematic reviewYou have the option to present your paper in the following ways: oral, poster and quick shotThe ab...
Continue reading
  7 Hits
  0 Comments
7 Hits
0 Comments

Ethiopian Pediatrics Society has been accredited by EMA to provide CPD.

 Ethiopian Pediatrics Society has been accredited by EMA to provide CPD.SOURCE
  8 Hits
  0 Comments
8 Hits
0 Comments

Ethics and Medico legal issues for health professionals working in different hospitals - Training by EMA

The participants were Medical Doctors, Nurses, Medical Laboratory professionals, Midwives, Integrated Emergency Surgeon officers (IESOs) and clinical service directorate from Oromia regional health burea The training is intended to create awareness on the components of preventive health care ethics in medical practice and the linkage of profes...
Continue reading
  12 Hits
  0 Comments
12 Hits
0 Comments

AA private Health facility Employers Association has been accredited by EMA to provide CPD.

Congratulations!source
  7 Hits
  0 Comments
Tags:
7 Hits
0 Comments

The Ethiopian Medical Association in collaboration with IMTD has organized Continuous Medical Education/CME / for physicians. The topics were selected in consultation with respective Society.- invitation for CME

 Venue: - Exhibition CenterDay one /September 28/2019/Recent Advances in Neuro-OncologyRenal Transplant, Kidney and Cardiovascular ConnectionsBone Marrow TransplantPediatric Cardiac Cases – latest advancements in surgical CardiologySpinal Disorders & latest updates on complex spine surgeriesDay Two /September 29 /2019/Current Concepts in A...
Continue reading
  6 Hits
  0 Comments
6 Hits
0 Comments

Ethiopian medical graduates urges the government for jobs (update)

ተመርቀው ስራ ያልያዙ ከ 450 በላይ የሚሆኑ የሃኪሞች ምደባ መካሄድ ጀመረ፡፡ሚያዚያ 3/2011 ኢ.ሕ.ማ. የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከዚህ በፊት ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ተመርቀው የወጡ በርካታ ሰልጣኞችን በህክምና ተቋማት መድቦ አለማሰራት አሳሳቢ እንደሆነበት መግለጹ ይታወሳል፡፡ከዚህም ጋር ተያይዞ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ችግሩ እልባት እንዲያገኝ የበኩሉን ጥረት እያደረገ ሲሆን በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር ተመርቀው ስራ ያልያዙ ከ 450 በላይ ሃኪሞችን ምደባ ማካሄድ መጀመሩን የኢትዮጵያ ህክምና ማህበርም ለማወቅ ችሏል፡፡የኢትዮጵያ ህክምና ...
Continue reading
  10 Hits
  0 Comments
10 Hits
0 Comments