የፖላንድ ድንገተኛ ጊዜ ሕክምና ቡድን በሚሌኒየም ኮቪድ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

"ሚሌኒየም ኮቪድ ሕሙማን ማዕከል ማስተናገድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ3000 በላይ ሕሙማንን ማከሙን የተናገሩት ዶ/ር እስማኤል፣ ጥራቱን የጠበቀ ክብካቤ ለመስጠት በፅኑ ሕሙማን ውስጥ የሚገኙትን ለማከምና የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት ክፍተት መኖሩን ገልጸዋል፡፡" በጤና ሚኒስቴር ጥሪ የተደረገለት የፖላንድ ድንገተኛ ጊዜ ሕክምና ቡድን በሚሌኒየም ኮቪድ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ባለፈው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ቡድኑ እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2013 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን፣ በቆይታውም ለሕሙማን ከሚሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ በማዕከሉ ለሚገ...
Continue reading
  519 Hits
  0 Comments
519 Hits
0 Comments

NEJM Editors Blast Trump Administration’s Covid-19 Response.

For the first time in its more than 200-year history, the New England Journal of Medicine is weighing in on a U.S. election, calling the Trump administration's response to the Covid-19 pandemic a national tragedy. An editorial published Wednesday signed by all 24 NEJM editors characterized the national response to Covid-19 as "consistently inadequa...
Continue reading
  565 Hits
  0 Comments
565 Hits
0 Comments

ወደ ኮቪድ -19 ማከሚያነት የተቀየረው ሚሊኒየም አዳራሽ

 Covid-19 Millennium hall Center
  514 Hits
  0 Comments
514 Hits
0 Comments

ኮሮናቫይረስ፡ ኢንሹራንስና ቤት ለኮሮናቫይረስ ጤና አገልግሎት ሰጪዎች

 የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስጋትን ለመቀነስ አካላዊ ርቀትን መጠበቅ ወይም ከህመምተኞች መራቅ ለጤና ባለሙያዎች አማራጭ አይደለም። በብዙ አገራት እየሆነ እንዳለው በኢትዮጵያም የጤና ባለሙያዎችም ሆነ በቀጥታ ከህሙማኑ ጋር የሚሰሩ ሰዎች ምርመራ ማድረግ፣ በአምቡላንስ መውሰድ፣ ለህመምተኞቹ ድጋፍና ምቾትን እንዲሁም መድኃኒትን ከማዘዝ ጀምሮ ለብዙዎች ስጋት የሆነውን ቫይረስ በቀጥታ እየተጋፈጡት ይገኛሉ።በዚህም ምክንያት በርካታ የጤና ባለሙያዎችም ሆነ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች ህይወታቸው አደጋ ውስጥ ገብቷል።ከሰሞኑም የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከኮቪድ-19 ወ...
Continue reading
  692 Hits
  0 Comments
692 Hits
0 Comments

NATIONAL COMPREHENSIVE COVID-19 MANAGEMENT HANDBOOK, FMoH,Ethiopia. April 2020.

Download  NATIONAL COMPREHENSIVE COVID-19 MANAGEMENT HANDBOOK, FMoH,Ethiopia. April 2020.
  748 Hits
  0 Comments
748 Hits
0 Comments

የስራ ማስታወቂያ ለህክምና ባለሙያዎች!

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢኒስቲትዩት ለኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ ቁጥጥርና ህክምና ስራ ተጨማሪ የህክምና ባለሙያዎችን በአፋጣኝ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለሙያዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• የመመዝገቢያ ቀናት ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ 5 የስራ ቀናት• የመመዝገቢያ ቦታ፦ የሆስፒታሉ የሰዉ ሃብት ቢሮ ቁጥር 124ከጅማ ዩኒቨርሲቲ! source
  1721 Hits
  0 Comments
1721 Hits
0 Comments

አይ.ኤም.ኤፍ ኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የ50 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ::

 ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ.ኤም.ኤፍ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ አገራትን ለመደገፍ 50 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ድርጅቱ የበሽታው መከሰት በያዝነው ዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኖረውን የኢኮኖሚ ዕድገት ባለፈው ዓመት ከነበረው ያነሰ እንዲሆን እንደሚያደርገው ገልጿል። ይኸው አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ ይፋ የተደረገው በሽታው ከተከሰተባት ቻይና ወጥቶ ከ70 በላይ አገራት መሰራጨቱን ተከትሎ ነው። በያዝነው ሳምንት ውስጥ በመላው ዓለም የሚገኙ መንግሥታት እና ማእከላዊ ባንኮች የቫይረሱን ተፅዕኖ ለመግታት እርምጃ በመውሰድ ላ...
Continue reading
  519 Hits
  0 Comments
519 Hits
0 Comments

ትዊተር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሠራተኞቹ ከቤታቸው ሆነው እንዲሠሩ ፈቀደ::

 ትዊተር የተሰኘው የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሆንግ ኮንግ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ሠራተኞቹ ከመኖሪያ ቤታቸው ሆነው እንዲሠሩ ፈቅዷል። ድርጅቱ በድረ-ገጽ እንዳሳወቀው ውሳኔውን ያስተላለፈው ሰራተኞቹ ኮሮና ቫይረስ እንዳይዛቸው በመስጋት መሆኑን አስታውቋል። ከእነዚህ አገራት አልፎ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አምስት ሺህ ሠራተኞች ከመኖሪያቸው ሆነው እንዲሠሩ እያበረታታ መሆኑ ተሰምቷል። ድርጅቱ ከጥቂት ቀናት በፊት በጣም አስፈላጊ ካልሆነ ሠራተኞቹ በፍጹም ጉዞ እንዳያደርጉ እንዲሁም አላስፈላጊ ዝግጅቶች እንዲቀሩ ትእዛዝ ሰጥቷል። ትዊተር፣ ሂዩስ...
Continue reading
  492 Hits
  0 Comments
492 Hits
0 Comments

ኮሮና ቫይረስ የአእምሮ መቃወስን እያስከተለ ነው ተባለ::

 በሆንግ ኮንግ ኮሮና ቫይረስ ጥቂት በማይባሉ ሰዎች ላይ የአእምሮ መቃወስን እያስከተለ መሆኑ ተመለከተ፡፡ በሆንክ ኮንግ እስካሁን መቶ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሁለት ደግሞ መሞታቸው ተመዝግቧል። ነገር ግን እንደ አውሮፓውያኑ በ2003 በግዛቲቱ ሳርስ 300 የሚሆኑ ሰዎችን የመግደሉን እውነታ በማስታወስ የሆንግ ኮንግ ኗሪዎች ዛሬም ያ ታሪክ ሊደገም ይሆን በሚል ከባድ ጭንቀት ውስጥ መግባታቸው እየተነገረ ነው። የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ በሆንግ ኮንግ እየተስተዋለ ያለውን ጭንቀትና ውጥረት መነሻ አድርጎ ጥናት የሰራው የሆንግ ኮንግ ዩ...
Continue reading
  479 Hits
  0 Comments
479 Hits
0 Comments

በኮቪዲ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 71ሺህ 432 ደረሰ

 በኮቪዲ-19 (በኮሮና ቫይረስ )ምክንያት የሚከሰት በሽታ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 71ሺህ 432 መድረሱን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ዛሬ የካቲት 10 ቀን 2012 ይህ መረጃ እስከ ተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በቫይረሱ ምክንያት 1 ሺህ 775 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን ነው ድርጅቱ በሪፖርቱ የገለጸው፡፡ በተጨማሪም በኮቪዲ-19 የተያዙ ሰዎች በ26 ሀገራት ስለመገኘታቸው ሪፖርት መደረጉም ተገልጿል፡፡ በአፍሪካ ውስጥ በግብጽ አንድ ግለሰብ በቫይረሱ የተያዘ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በበኩሉ ከጥ...
Continue reading
  527 Hits
  0 Comments
527 Hits
0 Comments

በኮሮና ቫይረስ የሚከሰተው በሽታ ‘ኮቪድ-19’ (Covid-19) የሚል ስም ተሰጠው

 በኮሮና ቫይረስ የሚከሰተው በሽታ 'ኮቪድ-19' (Covid-19) የሚል ስምእንደተሰጠው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምገለጹ። በቫይረሱ ለሚከሰተው በሽታ ስም እንዲሰጠው ያስፈለገው በቫይረሱ የሞቱትሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ በላይ መድረሳቸውን እና በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩትደግሞ በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ ነው። ተመራማሪዎች በቫይረሱ ዙሪያ ብዥታ እንዳይፈጠር እና በአንድ የተወሰነቡድን ወይም ሀገር ላይ ማግለል እንዳይከሰት በቫይረሱ ለሚከሰት በሽታ ስምእንዲሰጠው ሲጠይቁ ቆይተዋል። ዶ/ር ቴድሮስ "ለበሽታው የሚሰጠው ስም ...
Continue reading
  496 Hits
  0 Comments
496 Hits
0 Comments