ከ56ኛዉ የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ?

ሀኪሞች ዶት ኮም የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ጋር በዚህ ርእሰ ጉዳይ ቃለምልልስ አድርገጓል፡፡ ውይይቱን ዶ/ር ሳሙኤል ጌትነት እንደሚከተለው አዘጋጅቶ አቅርቦልናል፣ ተከታተሉት፡፡ሀኪሞች፡- ዶ/ር ገመቺስ በመጀመሪያ ለቃለ መጠይቁ ፍቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ በዘንድሮው አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ?ዶ/ር ገመቺስ፡- ከየካቲት 13-15 በሚደረገው ዓመታዊ ጉባኤ ልክ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው የፓናል ዲስከሽን ይኖረናል፡፡ የውይይቱ መሪ ቃልም "ወጣት ሀኪሞችን ማብቃትና የጤና ስርዓቱን ማጎልበት" የሚል ነው፡፡ የተመረጠበት ...
Continue reading
  195 Hits
  0 Comments
195 Hits
0 Comments

"Striving to a better eye care in Ethiopia"

 የ አዲስ አበባ ዩኒቨረርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ አይን ህክምና ትምህርት ክፍል አገልግሎቱን አየሰጠ የሚገኘው በ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ውስጥ ሲሆን በ አሁኑ ሰዐት የህክምና ተማሪዎችንና የ አይን ህክምና የ ስፔሻሊቲ ሬዚደንቶችን ተቀብሎ ከማሰልጠኑም ባለፈፈ ለ አካባቢው ማህበረሰብ አና ከመላው ሀገሪቷ በ ሪፈራል የሚመጡ የማህበረሰብ ክፍሎችን በማገልገል ላይ ይገኛል። ትምህርት ክፍሉ የተዋቀረው በ 5 sup-speciality ከሊኒኮች ማለትም 1 የ ሬቲና ከከሊኒክ( retina clinic)2 የ ግላኮማ ክሊኒክ (glaucoma clin...
Continue reading
  11 Hits
  0 Comments
11 Hits
0 Comments