"የጤና ስርአት ችግሮችን በጥልቀት የምናውቀው እኛው በመሆናችን፣ የመፍትሄ ሀሳቦችም ከኛ ነው የሚፈልቁት "

 ሀኪሞች ዶት ኮም፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአእምሮ ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር ከሆነችው ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ጋር ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ ዶ/ር አዜብ በ2020 የኢትዮጵያ ህክምና ማህበርን "EMA Young Physician Merit Award" አግኝታለች፡፡ በተጨማሪም የ "Mandela Washington Fellowship Alumni" ስትሆን በኢትዮጵያ ሴት ሀኪሞች ማህብር የ "Members admin and Public relations chair" ሆና በማገልገል ላይ ትገኛለች፡፡ ሎዛ አድማሱ እንደሚከተለው አዘጋጅታ አቅርባልናለች፣ ተከታተሉት፡...
Continue reading
  1941 Hits
  0 Comments
1941 Hits
0 Comments

"የህጻናት የልብ ቀዶ ጥገናን የቀን ተቀን አገልግሎት እንዲሆን ማድረግ እፈልጋለሁ፡፡"

ሀኪሞች ዶት ኮም የህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና ከሆነው ከዶ/ር ያየህይራድ መኮንን ጋር ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ቃለ ምልልሱን ሎዛ አድማሱ እንደሚከተለው አዘጋጅታ አቅርባልናለች፣ ተከታተሉት፡፡   ሀኪሞች:- ራስህን አስተዋውቀን፡፡ ስሜ ዶክተር ያየህይራድ መኮንን ይባላል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪዬን በ ሜዲስን (ሰባት አመት) እና ስፔሻሊቲ በ ጠቅላላ ቀዶ ህክምና (አራት አመት)፣ በአጠቃላይ 11 አመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነበርሁ፡፡ ከ 2012-2017 G.C. ጠቅላላ የልብ ቀዶ ህክምና ( General Cardiac Surgery)ን እስራኤል ሀገር አጥን...
Continue reading
  1438 Hits
  0 Comments
1438 Hits
0 Comments

''መሪነት ማለት የአንድ ሰው ህይወት የተሻለ እንዲሆን፣ በበጎ ጎን ትንሽዬ ተጽእኖ ማድረግ ነው''

 ሀኪሞች ዶት ኮም የአእምሮ ሀኪም ከሆነው ከ ዶ/ር ዮናስ ላቀው ጋር በአእምሮ ህክምናና በቅረብ ባሳተመው አዲስ መጽሀፍ ዙሪያ ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ ቃለምልልሱን ሎዛ አድማሱ(4ኛ አመት የህክምና ተማሪ) እንደሚከተለው አዘጋጅታ አቅርባልናለች፣ ተከታተሉት፡፡ ሀኪሞች፡- ዶክተር ዮናስ ራስህን አስተዋውቀን፡፡ ዶክተር ዮናስ፡- ዮናስ 32 አመቱ ነው፡፡ ባለ ትዳር ነው፡፡ አማኑኤል ሆስፒታል የሚሰራ ሳይካትሪስት ነው፡፡ በትርፍ ጊዜዬ ኮሜዲ እወዳለሁ፤ አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሲኒማቶግራፊ ጀምሬአለሁ፡፡ከዚያ በተጨማሪ ፕሮፌሽናል የአዕምሮ ጤና ...
Continue reading
  1151 Hits
  0 Comments
1151 Hits
0 Comments

የሀገራችን የትምህርትና የጤና ተቋማት ተግዳሮቶችና መፍትሄዎቻቸው

" ትልቁ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አነጋጋሪ ነገር የደሞዝ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን ሳታሟላ ሌላ ሀሳብን ብታነሳ፣ ጠቃሚ ነገር እንኳን ቢሆን፣ትርጉም ባለው ሁኔታ የሰውን ህይወት አትለውጠውም፡፡ .....ይሄንን ራሱ እውቅና በመስጠት ያለምንም ወጪ በፖሊሲ ብቻ ማስተካከል ትችላለህ፡፡ "  ዶ/ር ተግባር መጀመሪያ ዲግሪውን በህክምና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ሁለተኛ ዲግሪውን በማስተርስ ኦፍ ፐብሊክ ኸልዝ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣በኔዘርላንድ አምስተርዳም ብራይ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ፒ.ኤች.ዲውን በፐብሊክ ኸልዝ፣ ሂውማን ሪሶርስ ፎር ኸልዝን ትኩረት አድርጎ ሰርቷል...
Continue reading
  2156 Hits
  2 Comments
Recent Comments
Tadiwos Hailu
Thank you Dr. Tegbar for the insights!
Friday, 21 February 2020 11:31
Tadiwos Hailu
Thank you for the insights.
Friday, 21 February 2020 11:34
2156 Hits
2 Comments

ከ56ኛዉ የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ?

ሀኪሞች ዶት ኮም የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ጋር በዚህ ርእሰ ጉዳይ ቃለምልልስ አድርገጓል፡፡ ውይይቱን ዶ/ር ሳሙኤል ጌትነት እንደሚከተለው አዘጋጅቶ አቅርቦልናል፣ ተከታተሉት፡፡ ሀኪሞች፡- ዶ/ር ገመቺስ በመጀመሪያ ለቃለ መጠይቁ ፍቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ በዘንድሮው አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ? ዶ/ር ገመቺስ፡- ከየካቲት 13-15 በሚደረገው ዓመታዊ ጉባኤ ልክ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው የፓናል ዲስከሽን ይኖረናል፡፡ የውይይቱ መሪ ቃልም "ወጣት ሀኪሞችን ማብቃትና የጤና ስርዓቱን ማጎልበት" የሚል ነው፡፡ የተመረጠበ...
Continue reading
  949 Hits
  0 Comments
949 Hits
0 Comments

“ጥሩ ሀኪም መሆን ጥሩ አስተማሪ መሆን ማለት አይደለም፡፡”

​ Hakimoch፡-በመጀመሪያ ግዜህን እንድሻማ እድል ስለሰጠኸኝ ከልብ አመሠግናለሁ:: ዶ/ር ፋሲካ፡-እኔም አመሰግናለሁ Hakimoch፡-እስኪ በመጀመሪያ እራስህን አስተዋውቀን ዶ/ር ፋሲካ፡- ስሜ ፋሲካ አምደስላሴ ይባላል፡፡የተወለድኩት ሀምሌ1973 ዓ.ም በናዝሬት ከተማ ነዉ፡፡እናት እና አባቴ መምህራን ናቸዉ፡፡ወደ አ.አ ዩኒቨርስቲ የገባሁት በ1991 ዓ.ም ነበር፡፡ያው በኛ ግዜ የመጀመሪያወቹን ሁለት አመታት ፍሬሽ ማን እና ፕሪሜድ ተብለን እንማርና ከዛነው ወደ ህክምና ትምህርት ቤት የምንገባው፡፡እኔም 1993 ዓ.ም ጥቁር አንበሳ ገባሁ በ1998 ተመ...
Continue reading
  692 Hits
  0 Comments
692 Hits
0 Comments

Part III ( Final Part): Medicine & Art with Dr. Tsedeke

   "Physicians, especially young physicians are having financial challenges. But I firmly believe that we can change this together through collaborative advocacy while also demonstrating our love for the profession, through loving others as love is the base to change attitudes of others." What is do you think the place of art in medicine?...
Continue reading
  630 Hits
  0 Comments
630 Hits
0 Comments

Part II- Medical Education with Dr. Tsedeke

  "A curriculum should not only focus on training medical graduates to treat a disease. It should rather give attention to good communication with the patient with empathy and respect. A physician should also be capable of working with other health professionals in collaboratively as medicine is teamwork. S/he should have a good attitude to th...
Continue reading
  648 Hits
  0 Comments
648 Hits
0 Comments

Part I-Meet Dr. Tsedeke: The Ophthalmologist

An Ophthalmologist (Retinal Surgeon), one of the few Medical Education Experts in the country, Dr. Tsedeke Asaminew, is married and a father of two children. He was born in Addis Ababa and completed his primary and secondary school in Saint Joseph school. Joining Jimma University, faculty of medicine, he graduated in 2001 E.C/2008 GC as M.D. Later,...
Continue reading
  479 Hits
  0 Comments
479 Hits
0 Comments

Plastic & reconstructive surgeons association - part II of Dr. Ataklti's Interview.

 Hakimoch: - when did the association establish? what are the main purposes? what are the activities it is doing? Dr. Ataklti: We established plastic and reconstructive surgeons association 7 years ago. The association is mainly expected to work for the right of their members. Though that is our main purpose, we t...
Continue reading
  598 Hits
  0 Comments
598 Hits
0 Comments

Meet Dr. Atakelti Baraki : the plastic surgeon and artist.

Dr. Atakilti Baraki Berhe  is an assistant professor in plastic and reconstruction surgery in Addis Ababa University working at Alert center.He made his M.D. and surgery residency at Addis Ababa University, school of medicine and completed sub specialty fellowship for 3 years ; half abroad and half in Addis Ababa University. He was born i...
Continue reading
  944 Hits
  0 Comments
944 Hits
0 Comments

Neurology and Neurologists’ association in Ethiopia

Dr. Hanna Demissie is an assistant professor in neurology at Addis Ababa University and Head of Department of Neurology. She is also the current president of neurologist association in Ethiopia. Recently, the Neurologist association in Ethiopia had its annual conference and Continuous Medical Educations(CME) in Sep 1,2019.Hakimoch.com has inte...
Continue reading
  1725 Hits
  0 Comments
1725 Hits
0 Comments

Be inspired by the clinical researcher: Dr.Birkneh T.

Dr Birkneh Tilahun Tadesse is a full time faculty at Hawassa University holding the position of Associate Professor of Pediatrics and Consultant Pediatrician. Dr Birkneh completed his medical education at University of Gondar, College of Medicine and Health Sciences in 2007. He then worked at Hawassa University, Department of Pediatrics as a lectur...
Continue reading
  401 Hits
  0 Comments
401 Hits
0 Comments

6 Things You Need To Know About Ethiopian National Residency Program.

credit: Fmoh Page
It is turning point for a physician Now your childhood dream come true; you have the big title before you name, a Doctor. But that's not all right? You want to be like that pathology instructor who made PC-2 enjoyable or maybe you want to be like that surgeon whom you saw him opening up abdomen for the first time in clinical year -1. You may also w...
Continue reading
  410 Hits
  0 Comments
Tags:
410 Hits
0 Comments

Things you need to know about getting your license! ( the current process and requirment)!

For most of us, the process of getting a license is still unclear. And, some of us residing out of Addis, it even cost our invaluable time and discomfort for not knowing the right information.Here, in this article, we tried to post answers for the most common questions you need to know after revising the regulation " ጤና ባለሙያዎች ምዝገባና የሙያ ሥራ ፈቃድ አሰጣጥ...
Continue reading
  331 Hits
  0 Comments
331 Hits
0 Comments

Dr.Zerihun Abebe Interviews

ዶክተር ዘሪሁን አበበ በሞያቸው የ ቆዳና አባላዘር ሕክምና ስፔሻሊስት ናቸው፡፡ በአሁኑ ሰዓት የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚለኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ፕሮቮስት ናቸው፡፡ ዶክተር ዘሪሁን የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ሆነውም ሰርተዋል፡፡ በተለያዩ ጉዳዮች ዙርያ ከ ሞሞና ፖድካስት ያደረጉት ቆይታ እንሆ፡፡  "ታሪክ ንጉሱን እንጂ ወታደሮቹን አያስታውስም እንደሚባለው ሆኖ ነው እንጂ...." ዶክተር ዘሪሁን አበበ-(ክፍል-1)   "ሐላፊ ማለት በመንግስት መመርያና ደምብ ብቻ ሊሰራ አይደለም እዛ ያለው…" ዶክተር ዘሪሁን አበበ(...
Continue reading
  385 Hits
  1 Comment
Recent comment in this post
Hakimoch
Worth Listening.
Tuesday, 10 December 2019 05:29
385 Hits
1 Comment