የሀገራችን የትምህርትና የጤና ተቋማት ተግዳሮቶችና መፍትሄዎቻቸው

" ትልቁ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አነጋጋሪ ነገር የደሞዝ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን ሳታሟላ ሌላ ሀሳብን ብታነሳ፣ ጠቃሚ ነገር እንኳን ቢሆን፣ትርጉም ባለው ሁኔታ የሰውን ህይወት አትለውጠውም፡፡ .....ይሄንን ራሱ እውቅና በመስጠት ያለምንም ወጪ በፖሊሲ ብቻ ማስተካከል ትችላለህ፡፡ "  ዶ/ር ተግባር መጀመሪያ ዲግሪውን በህክምና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ሁለተኛ ዲግሪውን በማስተርስ ኦፍ ፐብሊክ ኸልዝ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣በኔዘርላንድ አምስተርዳም ብራይ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ፒ.ኤች.ዲውን በፐብሊክ ኸልዝ፣ ሂውማን ሪሶርስ ፎር ኸልዝን ትኩረት አድርጎ ሰርቷል...
Continue reading
  243 Hits
  0 Comments
243 Hits
0 Comments

Special posts on Hakimoch's about EMA.

The above were banners  posted in our site during the survey period. They are not available/ seen/  to the users now as the date of the survey  is already gone. I brought to you here ...
Continue reading
  6 Hits
  0 Comments
6 Hits
0 Comments

Job for MD+MPH(Pediatrician- preferred)

 Dead line of application Feb 26, 2020  Employer Project HOPE The poeple to people health foundation Inc.​Enter your text here ... Location  Addis Ababa  Required position :       Senior Advisor- Neonatal and Child Health / Program Director​ Job requirement A Medical Doctor with MPH (Pediatrici...
Continue reading
  14 Hits
  0 Comments
14 Hits
0 Comments

ከአሜሪካ የሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች በአዲስ አበባ ነፃ ህክምና ሊሰጡ ነው

 ከአሜሪካን የሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በአዲስ አበባ ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የነፃ ህክምና አገልግሎት ሊሰጡ ነው።ስፔሻሊስት ሃኪሞቹ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከግብጽ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር የነፃ ህክምና አገልግሎት እንዲሰጡ ነው።የህክምና ልኡኩ ከፊታችን ሰኞ እለት ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የነፃ ህክምና አገልግሎት ይሰጣል።ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ አንብሬ ለኢዜአ እንድገለጹት...
Continue reading
  10 Hits
  0 Comments
10 Hits
0 Comments

ከህንድ የመጡ 14 የህክምና ዶክተሮች በኢትዮጵያ የነጻ ህክምና መስጠት ጀመሩ::

የህንድ የህክምና ቡድን አባላት በኢትዮጵያ የነጻ ህክምና አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፤ የክምና ቡድኑ አባላት 14 ዶክተሮች መሆናቸውም ታውቋል።የነጻ ህክምናውን በሚመለከት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚኒሊዬም ሜዲካል ኮሌጅ የህክምና አገልግሎት ምክትል ፕሮቮስት ዶክተር ሊያ ተፈራ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።ህክምናው የሚሰጠው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚኒሊዬም ሜዲካል ኮሌጅ የሜዲካልና በአቤት አጠቃላይ ሆስፒታል መሆኑንም ገልፀዋል።14 የህክምና ዶክተሮች ከህንድ አገር የመጡ ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ 8ቱ በተለያዩ የቀዶ ህክምና ዘርፍ የረጅም ግዜ ልምድ ያላቸ...
Continue reading
  9 Hits
  0 Comments
9 Hits
0 Comments

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 6 አዳዲስ ህክምናዎችን ጀምሯል

 የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዘንድሮ በጀት ዓመት ስድስት አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን መስጠት መጀመሩን ገለጸ።የሆስፒታሉ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ አምብሬ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በሆስፒታሉ እየተሰጡ ካሉ የቲቢና የመተንፈሻ አካላት የጤና እክል በተጨማሪ ሌሎች የህክምና አገልግሎቶችን ለመስጠት እየተሰራ ይገኛል።በ2012 በጀት ዓመት የተለያዩ ቀዶ ህክምናዎችን ጨምሮ ለህሙማን አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አቶ አሸናፊ ተናግረዋል።የአጥንት ቀዶ ህክምና፣ የአይን ቀዶ ህክምና፣ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና፣ የልብ፣ የስነ-አዕምሮና ...
Continue reading
  13 Hits
  0 Comments
13 Hits
0 Comments

በቀጣዮቹ 30 ዓመታት ከሠሃራ በታች ያሉ አገራት ከዓለም ትልቁን አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ አገራት ይሆናሉ

 ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ አደንዛዥ እፅ ፖሊሲ ትግበራ ባላት ቁርጠኝነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።በአውደ ጥናቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የመንግስታቱ ድርጅትና የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮችን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።አውደ ጥናቱ በአደንዛዥ እፅ ዙሪያ ያለውን የግንዛቤ እጥረት ለማቃለልና በአገር ፣ በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ችግሩን ለመፍታት ያለመ መሆኑ ተነግሯል።በተጨማሪም ዓለም አቀፋን የአደንዛዥ እፅ ፖሊሲ ለመተግበር አገራት ያላቸው ቁርጠኝነት ላይ ያተኮረም ነው...
Continue reading
  11 Hits
  0 Comments
11 Hits
0 Comments

በዋግ ኽምራ ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የዘጠኝ አምቡላንሶች ድጋፍ ተደረገ

 በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእናቶችና ህፃነትን ሞት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት የሚያግዙ ዘጠኝ አምቡላንሶች በድጋፍ ማግኘቱን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለፀ ፡፡የመምሪያው ምክትል ሃላፊ አቶ አሳየ ገብረስላሴ ለኢዜአ እንደገለፁት ተሽከርካሪዎቹ የእናቶች እና ህፃናትን ሞት ለመቀነስ ለሚደረገው እንቅስቃሴ አይነተኛ ሚና ይጫወታሉ።በተለይም ከዚህ በፊት በአምቡላንስ እጥረት እናቶች በህክምና ተቋማት በሰለጠነ ባለሙያ እንዲወልዱ የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት እንቅፋት ፈጥሮ መቆየቱን ጠቅሰዋል።አምቡላንሶቹ ነፍሰጡር እናቶችን በፍጥነት ወደ ጤና ተቋ...
Continue reading
  10 Hits
  0 Comments
10 Hits
0 Comments

Hawassa University Launched a palliative care Unit.

  19 Hits
  0 Comments
19 Hits
0 Comments

Job for Advanced University degree in Medicine, Public Health, Health Economics, financial management, public policy

 Dead line of application Feb 17, 2020  Employer Clinton Health Access Initiative​ Location  Addis Ababa, Addis Ababa  Required position :       Radiologist Job requirementMinimum Qualifications:· Advanced University degree in Medicine, Public Health, Health Economics, financial management, public p...
Continue reading
  17 Hits
  0 Comments
17 Hits
0 Comments

Job for MD plus MPH/PhD in health related fields of study

 Dead line of application Feb 17, 2020  Employer  Ethiopian Public Health Institute​  Location Addis Ababa  Required position :    TB Specialist Job requirement PhD in health related fields of study or MD plus MPH.o Ten year of experience and at least five years of experience on TB-focused support includ...
Continue reading
  11 Hits
  0 Comments
11 Hits
0 Comments

International Scholarships available for 12th Pediatric Pain Master Class plus one-week practicum: June 8-19, 2020 in Minneapolis, MN (USA)

Application Guidelines Funded by the Children's Minnesota Foundation and the Department of Pain Medicine, Palliative Care & Integrative Medicine at Children's Minnesota, we are offering two competitive scholarships to physicians from low and moderate income countries currently working in the field of pediatric pain and/or palliative care.&...
Continue reading
  21 Hits
  0 Comments
21 Hits
0 Comments

ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ተቀላቀለች

 በአፍሪካ ህብረት የጎንዮሽ ውይይት መድረክ ላይ እንደተገለጸው ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ከአፍሪካ አገሮች ቀዳሚ በመሆን መቀላቀሏን በይፋ አስታወቀች፡፡የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በመክፈቻ ንግግራቸው እንዳስታወቁት የኢትዮጵያ መንግስት ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን፣ ከአፍረካ የበሽታ መቆጣጠር ማዕከል እና በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረት ጋር በመተባበር መድረኩ እንደተዘጋጀ ገልጸው ኢትዮጵያ የጥምረቱ አባልነትን በይፋ መቀላቀሏ ወ...
Continue reading
  8 Hits
  0 Comments
8 Hits
0 Comments

ከ56ኛዉ የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ?

ሀኪሞች ዶት ኮም የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ጋር በዚህ ርእሰ ጉዳይ ቃለምልልስ አድርገጓል፡፡ ውይይቱን ዶ/ር ሳሙኤል ጌትነት እንደሚከተለው አዘጋጅቶ አቅርቦልናል፣ ተከታተሉት፡፡ሀኪሞች፡- ዶ/ር ገመቺስ በመጀመሪያ ለቃለ መጠይቁ ፍቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ በዘንድሮው አመታዊ ጉባኤ ምን እንጠብቅ?ዶ/ር ገመቺስ፡- ከየካቲት 13-15 በሚደረገው ዓመታዊ ጉባኤ ልክ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው የፓናል ዲስከሽን ይኖረናል፡፡ የውይይቱ መሪ ቃልም "ወጣት ሀኪሞችን ማብቃትና የጤና ስርዓቱን ማጎልበት" የሚል ነው፡፡ የተመረጠበት ...
Continue reading
  193 Hits
  0 Comments
193 Hits
0 Comments

አጠቃላይ ገበያ ላይ የሚውሉ የህክምና መስጫ መሳሪያዎች ለመርመር የላብራቶሪ መሳሪያዎች ገጠማ ተጀመረ ፡፡

 የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ላብራቶሪ በተለያዩ የህ/መ/መሳሪያዎች ላይ አስፈላጊውን የጥራት ምርመራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ የተለያዩ የመርመሪያ መሳሪያዎችን እና ግብአቶችን በመግዛት ስራ መጀሞሩ ተገለጸ፡፡ባለስልጣኑ አዳዲስ የህክምና መሳሪያዎች የጥራት ምርመራ በመጀመር አጠቃላይ ገበያ ላይ የሚዉሉትን የህ/መ/መሳሪያዎች ጥራት የማስጠበቅ ስራ የጀመረ ሲሆን እነዚህም ከዚህ በፊት በተጠናከረ ሁኔታ የኮንደም ጥራት ምርመራን ሲያከናውን የነበረ ሲሆን በአዲስ መልክ የህክምና ጓንቶች(የግላቭ )፤ የቀዶጥገና መሳሪያዎች (የሰርጅካል መሳሪዎች)...
Continue reading
  10 Hits
  0 Comments
10 Hits
0 Comments

ከአንድ ቢሊየን በላይ እንክብሎችና ሽሮፖችን ማምረት የሚያስችል የመድኃኒት ፋብሪክ ሊገነባ ነው

 በዓመት ከአንድ ቢሊየን በላይ እንክብሎችና ሽሮፖችን ማምረት የሚያስችል የመድኃኒት ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ዛሬ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተጥሏል፡፡በ10 ሚሊየን ዶላር መነሻ ካፒታል በአገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ባለሃብቶች በጋራ የሚገነባው አፍሪክዩር የተሰኘው መድኃኒት ፋብሪካ ግንባታ ከ18 እስከ 24 ወራት ባለው ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ኢትዮጵያን የአፍሪካ የፋርማሲዩቲካል ማዕከል ለማድረግ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ10 ዓመታት ስትራቴጂ ቀርጾ መንቀሳቀስ መጀመሩ ተገልጿል፡፡በዛሬ ዕለት የመሰረት ድንጋይ የተጣለለት የመ...
Continue reading
  6 Hits
  0 Comments
6 Hits
0 Comments

Research on Physicians satisfaction and retention.

Title: Satisfaction and turnover intention of physicians and public health officers in government health facilities: a national cross-sectional study.Published date: 2019-12-31ConclusionsThe level of dissatisfaction and turnover intention among physicians and health officers is considerable driven largely by poor leadership & manageme...
Continue reading
  1 Hits
  0 Comments
1 Hits
0 Comments

Nigerian medical doctor who use daily practice for his visual art inspiration.

"In hospital, I mainly use my hand to take care of people … And the same thing I do with my art." | How this Nigerian visual artist uses his day job as a medical doctor to inspire his art 🩺🎨 
  17 Hits
  0 Comments
17 Hits
0 Comments

"ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ 1000 የሚሆኑ የምርምር ስራዎችን አድርጓል:: " ዶ/ር ያደታ ደሴ

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በምስራቅ ኢትዬጵያ የባዬ ሜዲካል ማዕከል ለመሆን ዘመናዊ የላብራቶሪ መሳሪያዎችን በመጠቀም ለአካባቢው ማህበረሰብና ለሀገሪቱ የሚጠቅሙ የምርምር ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪውቲቭ ዳይሬክተር የተከበሩ ዶ/ር ያደታ ደሴ ገልጸዋል።ዝርዝር መረጃውን አሀዱ ቲቪ እንዲህ ዘግቦታል 
  5 Hits
  0 Comments
5 Hits
0 Comments

የሆስፒታሎች ቆሻሻ አወጋገድ በህብረተሰቡ ላይ የጤና ችግር መፍጠሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የመንግስት ሆስፒታሎች ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት የአየር ብክለት ስለሚፈጥር በህብረተሰቡ ጤና ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ ዘመናዊ የቆሻሻ ማቃጠያ ማሽኖች በጥገና እጥረት ምክንያት በአግባቡ እያገለገሉ አለመሆኑንም ተጠቅሷል ፡፡በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የበሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት ዳይሬክተር አቶ ሸዋንግዛው ውብሸት በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናሩት፤ ሆስፒታሉ ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻዎችን የሚያስወግድበት ስርዓት አለው፡፡ የተበከሉና ያልተበከሉ ደረቅ ቆሻሻዎችን የሚቃጥልበት ዘመናዊ ማሽንና ከጡብ የተሰራ ስፍራ አዘጋጅ...
Continue reading
  9 Hits
  0 Comments
9 Hits
0 Comments