ለኮሮና ቫይረስ ክትባት በሰው ላይ ሙከራ ተደረገ

 የዓለም የጤና ስጋት ሆኖ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በሰው ላይ መሞከር ተጀምሯል፡፡ የአሜሪካ ተመራማሪዎች ለአሶሺዬትድ ፕረስ እንደገለጹት ክትባቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአራት በጎ ፈቃደኞች ዛሬ ተሰጥቷል፡፡ ክትባቶች ከዚህ ቀደም የሚሠሩት ከበሽታ አምጪ ደካማ ሕዋስ ነበር፤ አሁን እየተሞከረ ያለው የክትባት መድኃኒት ግን ከደካማ የኮሮና ሕዋስ ሳይሆን በተመሳሳይ ከተሠራ ሕዋስ የተዘጋጀ መሆኑን ተመራማሪዎቹ አስታውቀዋል፡፡ ውጤታማነቱ ግን ወራትን ሊወስድ እንደሚችል ነው ያስታወቁት፡፡ የመጀመሪያዋ ክትባቱን የወሰዱት ግለሰብም የካሊፎርኒያ ነዋሪ...
Continue reading
  131 Hits
  0 Comments
Tags:
131 Hits
0 Comments

በአዲስ አበባ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ::

 በአዲስ አበባ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ ሲሆኑ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ነበር ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት። ህብረተሰቡ ቫይረሱ ኢትዮጵያ ገባ ብሎ ከመደናገጥ ይልቅ በጥንቃቄ ከእጅ ንክኪዎች በመቆጠብና በመታጠብ እንዲሁም በርካታ ሰዎች በሚበዙባቸው አካባቢዎች ጥንቃቄ በማድረግ መከላከል እንደሚገባ መክረዋል። የጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ የመከላከል ስራዎች እየሰሩ መ...
Continue reading
  123 Hits
  0 Comments
123 Hits
0 Comments

Dr. Tegbar Yigzaw is the new President of Ethiopian Medical Association

 We are happy to announce that Dr. Tegbar Yigzaw is the new President of Ethiopian Medical Association. Dr. Tegbar Yigzaw is a physician, public health specialist and human resource for health (HRH) expert with more than 18 years of work experience with Ethiopia's heath and higher education systems. His experience gives him robust understandin...
Continue reading
  138 Hits
  0 Comments
138 Hits
0 Comments

በጤና ፋይናንሲንግ ላይ የጥናት እና ምርምር መድረክ ተካሄደ

 በጤና ሚኒስቴር የአጋርነትና ትብብር ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕብረተሰብ ጤና ሳይንስ ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር በጤና ፋይናንሲንግ ላይ የጥናት እና ምርምር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ ስለ አዲሱ መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ ውይይት የተደረገ ሲሆን በጤና ፋይናንሲንግ ላይ የተሰሩ የምርምር ውጤቶች በቀጣይም የሚቀርቡና ውይይት የሚደረግባቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ በውይይቱ ላይ ከዩኒቨርስቲው የጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ከጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከአጋር ድርጅቶች የተው...
Continue reading
  120 Hits
  0 Comments
120 Hits
0 Comments

Job for Medical Doctor

 Dead line of application Mar 10, 2020  Employer  Medicins Sans Frontiers - Holland​  Location   Dollo ZoneWardher, Somali  Required position :      MEDICAL ACTIVITY MANAGER​ Job requirement Requirements:- Education · Medical doctor or paramedical degree. Desirable specialization or training in Trop...
Continue reading
  122 Hits
  0 Comments
122 Hits
0 Comments

የማህጻን በር ጫፍ ካንሰር አምጪ ተዋስያን አስመልክቶ ሀገራዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው::

 የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኤቺ አይቪ ቲቢ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት(EBTI) ጋር በመተባበር በማህጸን በር ጫፍ ካንሰር አምጭ ተህዋስያን ( Human Papilloma Virus) ስርጭትና መጠን፣ ክትባትና የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ 2ኛው አመታዊ ኮንፍረንስ በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ከየካቲት 12 እስከ 13/2012 ዓ.ም እየተካሄደ ይገኛል፡፡የኮንፍረንሱ ዋና አላማ በሽታው በሃገሪቱ ውስጥ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ እና እያደረሰ ያለውን ጉዳት በመፈተሽ በች...
Continue reading
  111 Hits
  0 Comments
111 Hits
0 Comments

Job for Master-level degree in Medicine, International Health, Social Sciences, Public Health or related discipline

 Dead line of application Mar 6, 2020  Employer  Amref Health Africa​ Enter your text here ... Location  Addis Ababa  Required position :       Chief of Party​ Job requirement  Master-level degree in Medicine, International Health, Social Sciences, Public Health or related discipline; · Minimum of 1...
Continue reading
  4 Hits
  0 Comments
4 Hits
0 Comments

በኮቪዲ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 71ሺህ 432 ደረሰ

 በኮቪዲ-19 (በኮሮና ቫይረስ )ምክንያት የሚከሰት በሽታ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 71ሺህ 432 መድረሱን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ዛሬ የካቲት 10 ቀን 2012 ይህ መረጃ እስከ ተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በቫይረሱ ምክንያት 1 ሺህ 775 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን ነው ድርጅቱ በሪፖርቱ የገለጸው፡፡ በተጨማሪም በኮቪዲ-19 የተያዙ ሰዎች በ26 ሀገራት ስለመገኘታቸው ሪፖርት መደረጉም ተገልጿል፡፡ በአፍሪካ ውስጥ በግብጽ አንድ ግለሰብ በቫይረሱ የተያዘ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በበኩሉ ከጥ...
Continue reading
  106 Hits
  0 Comments
106 Hits
0 Comments

Job for MD or Master's Degree in public health

 Dead line of application Feb 18, 2020  Employer  ICAP​ Enter your text here ... Location   Afar, Afar  Required position :       HIV Case base Surveillance Officer​ Job requirement Qualification and experience · MD or Master's Degree in public health · Must have more than 5 years' experience in pub...
Continue reading
  0 Hits
  0 Comments
0 Hits
0 Comments

የእብድ ውሻ በሽታን ለማስወገድ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ እየተሠራ ነው::

 የእብድ ውሻ በሽታን በ2022 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ለማስወገድ ስልታዊ ዕቅድ በማውጣትና ብሔራዊ የጤና የጋራ ግብረ ኃይል በማቋቋም እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ ዓመታዊ በዓልን አስመልክቶ ትናንት በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስልጠና ማዕከል ከባለድርሻ አካላት ጋር በተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ ሊያ ታደሰ እንደገለጹት፣ለ60 በመቶው የሰው በሽታ መነሻው ከአንስሳት ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ 90 በመቶው በውሻ መነከስ የሚመጣ እና በድመት መቧጨር ወደ ሰው የሚተላ...
Continue reading
  122 Hits
  0 Comments
122 Hits
0 Comments

ብሔራዊ የሚጥል ሕመም ሳምንት በኢትዮጵያ ለ5ኛ ጊዜ ይከበራል::

ብሔራዊ የሚጥል ሕመም ሳምንት ከመጪው የካቲት 1 ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ ይከበራል። ኬርኤፕለፕሲ ከጤና ሚኒስቴርና ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር "እኔም የሚጥል ሕመም ይመለከተኛል"በሚል መሪ ሃሳብ የሚጥል ህመም ሳምንትን ለአምስተኛ ጊዜ ያከብራል። በዓለም ላይ 65 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ በዚህ ህመም እንደሚጠቃ ጥናቶች ያሳያሉ። በኢትዮጵያ በዘርፉ በቂ ጥናት ባይደረግም ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በህመሙ እንደተያዙ ይገመታል ሲሉ የኬር ኤፕለፕሲ መስራች ወይዘሮ እናት የውነቱ ተናግረዋል። ከእነዚህ መካከል ወደ ህክምና ተቋማት የሚሄዱት ከ...
Continue reading
  224 Hits
  0 Comments
224 Hits
0 Comments

ተስፋ የተጣለበት የኤችአይቪ ክትባት ሳይሳካ ቀረ::

 የኤድስ በሽታ የሚያስከትለውን የኤችአይቪ ቫይረስን መከላከያ ይሆናል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የሙከራ ክትባት ሳይሳካ መቅረቱ ተነገረ። ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ከአምስት ሺህ በሚልቁ ሰዎች ላይ የክትባቱን ሙከራ ሲያደርግ የነበረው ብሔራዊ የጤና ተቋም እንዳለው፤ ክትባቱ ኤችአይቪን መከላከል እንዳልቻለ ስለደረሰበት ሙከራው እንዲቆም አድርጓል። በሥራው ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች በተገኘው ውጤት "በጣም ማዘናቸውን" ገልጸው፤ ነገር ግን ኤችአይቪን የሚከላከል ክትባት የማፈላለጉ ጥናት መቀጠል አለበት ብለዋል። ክትባቱ ታይላንድ ውስጥ በተደረገ ሙከራ ሰዎችን...
Continue reading
  108 Hits
  0 Comments
108 Hits
0 Comments

How to help your patients understand antibiotic stewardship

 Antibiotics are ubiquitous in today's society. Prescriptions for these bacterial killers have become so prevalent that a wonder drug cure phenomenon for any illness has become the cultural norm. The evidence is overwhelming that antibiotics are far too overprescribed for viral illnesses. They are 100 percent ineffective against viruses. And t...
Continue reading
  121 Hits
  0 Comments
121 Hits
0 Comments

በሦስት ክልሎች የኮሌራ ወረርሽኝ 25 ሰዎች ገደለ

 ከታኅሳስ አጋማሽ እስካለፈው ሳምንት ድረስ በደቡብ፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በኮሌራ ወረርሽኝ የ25 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ማክሰኞ ጥር 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ከ1,040 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ መጠቃታቸውን አክሏል፡፡ በኮሌራ ወረርሽኙ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው በደቡብ ክልል የደቡብ ኦሞና የጎፋ ዞኖች መሆናቸውን፣ 970 ያህል ሰዎች ሲጠቁ 12 ያህሉ ሕይወታቸው ማለፉ ተመልክቷል፡፡ በሶማሌ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በወረርሽኑ የተጠቁ...
Continue reading
  153 Hits
  0 Comments
153 Hits
0 Comments

Finding meaning in the intersection between marriage and medicine

 When I first saw Jea-Hyoun, in a medical meet-cute straight out of a romantic comedy, she was being evaluated for thyroid cancer. I was an allergy/immunology fellow harried by a pile of paperwork. She was a patient, in the same building where she saw patients of her own as a psychiatry and family practice resident, preparing to see the specia...
Continue reading
  98 Hits
  0 Comments
98 Hits
0 Comments

Please stop the over-diagnosis of UTIs

 I admitted an elderly woman to the hospital recently. The previous week, she had presented to the emergency department (ED) with chest pain and shortness of breath. For some unknown reason, a urinalysis was obtained and was found to be abnormal. The patient left the hospital with a prescription for cephalexin, in addition to unexplained chest...
Continue reading
  99 Hits
  0 Comments
99 Hits
0 Comments

The importance of putting patient care above profits

 The importance of accessible quality behavioral health services is gaining increased attention among millennials, Gen Z, and healthcare professionals. But historically, behavioral health has been considered less important than physical health, meaning it has also received less funding and support. Recognizing the need for change, the federal ...
Continue reading
  98 Hits
  0 Comments
98 Hits
0 Comments

Refer patients for Neuro ophthalmologists.

 We are pleased to announce that our department in collaboration with invited Neuro ophthalmologists from abroad are planning to do surgical treatment (Optic Nerve Sheeth Fenestration ONSF) for patients with a diagnosis of "Idiopathic intracranial hypertension". Dead line for the referral of the patients is on February 22, 2020...see the attac...
Continue reading
  86 Hits
  0 Comments
86 Hits
0 Comments

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰባት የማህፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በዉጭ ፈታኞች አስገምግም በ14/04/2012 አስጨርሷል::

 የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰባት የማህፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በዉጭ ፈታኞች አስገምግም በ14/04/2012 አስጨርሷል:: ኮሌጁ ማሰልጠን ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ 20 የማህፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት ሀኪሞችን በሶስት ዙር አስመርቋል :: የአራት ዓመት የትምህርት ጊዜያቸዉን በድል ያጠናቀቁ ተመራቂ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ አስተምረው ለዚህ ደረጃ ያበቁ መምህራንንም ኮሌጁ ከልብ ያመሰግናል:: የሴቶችን ጤና በመጠበቅናየስነ ተዋልዶ ዘርፉን በማሳለጥ በተለይም በወሊድ ምክንያት የሚከሰትን የእናቶች ሞት በ...
Continue reading
  104 Hits
  0 Comments
104 Hits
0 Comments

የሥርዓተ ምግብ መዛባት ኢትዮጵያን በዓመት ከ55 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያሳጣት

የሥርዓተ ምግብ መዛባት ኢትዮጵያን በዓመት ከ55 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያሳጣት በጥናት ይታወቃል›› አብዱልአዚዝ ዓሊ ኡመር (ዶ/ር)፣ የአላይቭ ኤንድ ትራይቭ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር  አብዱልአዚዝ ዓሊ ኡመር (ዶ/ር) የአላይቭ ኤንድ ትራይቭ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ሲሆኑ፣ በማኅበረሰብ ጤናና በሥርዓተ ምግብ ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ያላቸው ባለሙያ ናቸው:: ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሙያ ተመርቀው እዚያው በሕክምና ባለሙያነትና መምህርነት አገልግለዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ፋኩልቲ በሕፃናት ሕክምና ስፔሺያላይዝ ያደረ...
Continue reading
  107 Hits
  0 Comments
107 Hits
0 Comments