Featured articles

News

 የጤና ባለሙያዎች ወቅቱ የሚጠይቀውን እውቀትና ክህሎት እንዲይዙ የሚያስችል የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስርዓት በ2013 ዓ.ም መተግበር እንደሚጀምር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ስርዓቱን ለመተግበር በዘርፉ ከተሰማሩ ማህበራትና ከክልሎች ጋር በትብብር እንደሚሰራም ሚኒስቴሩ ጠቁሟል። የሚኒስቴሩ የሰው ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ አሰግድ ሳሙኤል ለኢዜአ እንዳሉት፤ ሚኒስቴሩ ብቃት ያለው የጤና ባለሙያ ዘርፉን እንዲቀላቀልና ታካሚውም በብቁ ባለሙያ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ እየሰራ ነው። የጤና ሙያ ጥራትን ለማሥጠበቅ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ...
Continue reading
 በኢትዮጵያ ቁጥራቸው ከ800 በታች የሆኑትን የስነ-አዕምሮ (ሳይካትሪ) ባለሙያዎች ጥምርታ ከህዝብ ቁጥር ጋር ለማጣጣም እየሰራ እንደሚገኝ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ከሶስት አመት በፊት የስፔሻላይዝድ ወይም በአንድ ዘርፍ ላይ አተኩረው የሚሰሩ ባለሙያዎችን ቁጥር ለማሳደግ እየተገበረው ባለው መርሃግብር ላይ ከ70 በላይ ሀኪሞች የሳይካትሪ ስፔሻሊቲ ስልጠና እየወሰዱ እንዳሉ ገልጿል። የሚኒስቴሩ የሰው ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ አሰግድ ሳሙኤል ለኢዜአ እንዳሉት፤ በጤናው ዘርፍ የሰው ኃይልን በሚፈለገው ደረጃ ለማፍራት እየተሰራ ሲሆን በዚህም...
Continue reading
 በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ ከአስር ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ፡፡ ሆስፒታሉ በግል ባለሀብት የተገነባ ነው። በምረቃው ስነስርዓት ወቅት የብሄረሰብ አስተዳደሩ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሞገስ መርካ እንዳሉት ሆስፒታሉ በግል ደረጃ በብሄረሰብ አስተዳደሩ ሲገነባ የመጀመሪያው ነው። የሆፒታሉ መገንባት መንግስት በጤና ተቋማት ለህብረተሰቡ ከሚሰጠው አገልግሎት ባሻገር አማራጭ ሆኖ ኝ ከማገዙም ባሻገር ሌሎች ባለሃብቶችን ወደ አካባቢው እንዲሳቡ ይረዳል። ይህም ፍትሃዊ እና ጥራት ያለው የጤና ...
Continue reading
 Unemployment becomes one of the challenging issues for our young and energetic physicians. The Ethiopian medical association has warned the ministry and other sector minister offices years ago to evaluate its flooding strategy and to work on the retention and quality of education. The association has made several discussions with the concerne...
Continue reading
 Antibiotics are ubiquitous in today's society. Prescriptions for these bacterial killers have become so prevalent that a wonder drug cure phenomenon for any illness has become the cultural norm. The evidence is overwhelming that antibiotics are far too overprescribed for viral illnesses. They are 100 percent ineffective against viruses. And t...
Continue reading
 በትግራይ ክልል ባህላዊ መድኃኒቶች ተጠብቀውና በምርምር ተደግፈው የተሻለ ጥቅም እንዲሰጡ ለማስቻል ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። በክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ የመድኃኒት እና ምግብ ቁጥጥር የስራ ሂደት ባለቤት አቶ ባህረ ተካ እንዳሉት፣ ባህላዊ መድኃኒቶች የሚገኙት ከዕፅዋት ፣ ማዕድንና እንስሳት ተዋፅኦ ነው። መድኃኒቶችን ተጠብቀው የተሻለ ጥቅም እንዲሰጡ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ በጥናትና ምርምር ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል። የባህል ህክምና አዋቂዎች ለህብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻልም ቢሮው ደንብና መመሪያ ተቀርጾላቸው ስራ ...
Continue reading
 የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ ከሳምንት ግድም በፊት ባስመረቀው የእናቶችና ሕፃናት ህክምና መስጫ ማዕከሉ በተለየ ለሥነ-ተዋልዶ ጤና ዘርፉ እገዛ እያደረገ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ በወር እስከ 1000 ለሚሆኑ ሴቶችም የማዋለድ አገልግሎት በሆስፒታሉ ይሰጣል የተባለ ሲሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የአገልግሎቱ ፈላጊዎች ቁጥር በአግባቡ ለማስተናገድም ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ተጨምረዋል ተብሏል፡፡ ከማዋለድ አገልግሎት በተጨማሪ የጨቅላ ሕፃናትን ጤንነት ለመጠበቅ የሚያስችሉ የፅህኑ ህሙማን መታከሚያ ክፍሎችን ጨምሮ አካቷል የ...
Continue reading
 በኢትዮጵያ በየዓመቱ በስጋ ደዌ በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ ወደ አራት ሺህ ዝቅ ማለቱን የስጋ ደዌ ብሄራዊ ማህበር አስታወቀ። በስጋ ደዌ ታማሚዎች የሚደርሰው መድሎና መገለል አሁንም እንዳልቀር የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የኢትዮጵያ ስጋ ደዌ ተጠያቂዎች ብሄራዊ ማህበር ጽህፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዬ ታደሰ 21ኛውን የዓለም የስጋ ደዌ ቀንን በማስመልከት ትላንት በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በፊት በዓመት በአማካይ ከ25 ሺህ እስከ 30...
Continue reading
 በኢትዮጵያ 50 በመቶ በሚሆኑት የጤና ተቋማት በህግ የተፈቀደውና ንጽህናው የጠበቀ የጽንስ ማቋረጥ ህክምና አገልግሎት እንደማይሰጡ ተገለጸ። የጤና ተቋማት ንጽህናው የጠበቀ የጽንስ ማቋረጥ የህክምና አገልግሎት አለመስጠታቸው እናቶችን እስከ ሞት ለሚያደርስ ውርጃ በር የሚከፍት መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች አመለከቱ። በፌዴራል ጤና ሚኒስቴር የእናቶች፣ ህጻናትና የስርዓተ ምግብ ዳይሬክተር ዶክተር መሰረት ዘላለም በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት በአሁን ጊዜ 50 በመቶ በሚሆኑት የጤና ተቋማት ንጽህናውን የጠበቀ የጽንስ መቋረጥ አገልግሎትን ...
Continue reading
 የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የአፍሪካ የዘረ-መል ምርመራ ማዕከል ለመገንባት ዝግጅት መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ጀማል በከር ከአሜሪካው ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የልኡካን ቡድን አባላት ጋር መክረዋል ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገነባውን የዘረ-መል ምርመራ ማዕከል የጄኔቲክ ልዩነት ተግባር ትንታኔ ላይ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በሚሰራውና በዘርፉ ዓለም አቀፍ መሪ በሆነው የአሜሪካው ጂኖሚክስ የግል ምርመራ ተቋም ኢሉሚና አማካኝነት መሆኑን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመ...
Continue reading
21ኛው የሥጋ ደዌ ቀን በብሔራዊ ደረጃ በአዲስ አበባ ጥር 16 እና 17 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚከበር የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዓሉ "በዕውቀትና በፍቅር ላይ የተመሰረተ ሁለንተናዊ አገልግሎት በመስጠትከሥጋ ደዌ ነፃ የሆነ ማህበረሰብ እንፍጠር!" በሚል መሪ ቃል እንደሚከበርታውቋል፡፡ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎችብሔራዊ ማህበር ጋር በመሆን የሥጋ ደዌ ቀንን በተመለከተ ለጋዜጠኞችመግለጫ ሰጥቷል፡፡ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጌታሁን አብዲሳ እልባትካልተገኘላቸውና ህብረተሰቡ ላ...
Continue reading
 Dead line of application Feb 2, 2020  Employer  ICAP​  Location   Addis Ababa  Required position :      Software development team leader​ Job requirement BSc in public health, nursing, medicine or other health-related fields and Master's degree in health informatics, or related field. · More than 8...
Continue reading
 የሥነ ተዋልዶ ጤና ልቀት ማዕከል ሊገነባ ነው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ፣ በ450 ሚሊዮን ብር የተገነባው የእናቶችና የሕፃናት ሕክምና ማዕከል ጥር 9 ቀን 2012 ዓ.ም. ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በሁለት ሺሕ ሜትር ካሬ ቦታ ላይ የተገነባውና የስፔሻሊቲ ሆስፒታል ደረጃ ያለው የሕክምና ማዕከሉ ባለስምንት ፎቅ ሲሆን፣ ለእናቶችና ሕፃናት የሕክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ በርካታ ክፍሎች አሉት፡፡ የሕክምና ማዕከሉ 456 አልጋዎችን የማስተናገድ አቅም ያላቸው ክፍሎች፣ እንዲሁም 13 የቀዶሕክምና አገልግሎት የ...
Continue reading
 ከታኅሳስ አጋማሽ እስካለፈው ሳምንት ድረስ በደቡብ፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በኮሌራ ወረርሽኝ የ25 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ማክሰኞ ጥር 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ከ1,040 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ መጠቃታቸውን አክሏል፡፡ በኮሌራ ወረርሽኙ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው በደቡብ ክልል የደቡብ ኦሞና የጎፋ ዞኖች መሆናቸውን፣ 970 ያህል ሰዎች ሲጠቁ 12 ያህሉ ሕይወታቸው ማለፉ ተመልክቷል፡፡ በሶማሌ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በወረርሽኑ የተጠቁ...
Continue reading
 Dead line of application Jan 31, 2020  Employer  ICAP​ Enter your text here ... Location   Addis Ababa  Required position :       Case Identification and Key Population Services Advisor​ Job requirement Required qualifications and experience: · Physician with minimum of 5 years' experience involved...
Continue reading
 Dead line of application January 22, 2020 - February 5, 2019   Employer  Family Guidance Association of Ethiopia JOB ONE:   Required Position :     Senior national   SRH technical Experience ​ 8 years for MD 5 years for MD+MPH   Desirable ​Status Full time&nb...
Continue reading
 Dead line of application Jan 29, 2020  Employer  Management Science for Health (MSH)​ Enter your text here ... Location   Addis Ababa  Required position :     Terms of Reference for the Revision of National Essential Medicine List for Ethiopia​ Job requirement Core Competencies & Qualifications: MD+...
Continue reading
 Dead line of application Jan 31, 2020  Employer  ICAP​ Enter your text here ... Location   Addis Ababa  Required position :       Care & Treatment Advisor-HO Job requirement Required Qualification and Work Experience · Physician with minimum of 3-4 years' experience as HIV Care and treatment pr...
Continue reading
 Dead line of application Feb 1, 2020  Employer  Family Guidance Association of Ethiopia - FGAE​ Location   Addis Ababa, Addis Ababa  Required position :     Senior National SRH Technical Advisor​ Job requirement Education: MD/MD+MPH/BSC+MPH Work experience: 8 years' experience after Medical degree, 5 ye...
Continue reading
 Dead line of application Feb 1, 2020  Employer  Family Guidance Association of Ethiopia - FGAE​ Enter your text here ... Location   Addis Ababa, Addis Ababa  Required position :   Manager-Training Institute and Learning Center-II​ Job requirement Education : BSc + MPH, MD+MPH, MSc in public health, Education...
Continue reading