News

​15 Nov 2017 አዲስ አበባ ህዳር 6/2010 በወረርሽኝ መልክ እያገረሸ ያለውን የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭት የመቆጣጠር ተግባር በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ብቻ ሊሰራ እንደማይችል ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ከበደ ወርቁ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አመራሮች የዕለት ስራቸው አንድ አካል እንዲያደርጉት መስራት እንዳለበትም ጠቁመዋል። የምክር ቤቱ የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚኒስቴሩን የ2010 በጀት ዓመት የዕቅድ ዝግጅት ገምግሟል። ከሚኒስቴሩ ዕቅዶች መካከል የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭት መከላከልን መሰረት በማድረግ...
Continue reading
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሶስት ጠቅላላ ሆሰፒታሎችን በአምስት ቢሊየን ብር ለመገንባት በ2007 ዓ.ም የመሰረት ደንጋይ ቢጣልም የሆስፒታሎቹ ግንባታ ግን እስካሁን አልተጀመረም።በመዲናዋ በቦሌ፣ በንፋስ ስልክ እና በኮልፌ ክፍለ ከተሞች በአምስት ቢሊየን ብር ወጪ ሶስት ሆስፒታሎችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ የተጣለው በ2007 ዓ.ም ሲሆን፥ ለእያንዳንዱ ሆስፒታልም 30 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ተዘጋጅቷል።እያንዳንዳቸው ወደ ስር ሶሰት መሰረት ወደ ላይ ባለ ስምንት ወለል ህነጻ ያላቸው ሆነው፥ በ20 ሺህ ካሬ ሜትር...
Continue reading
ETHIOPIA | አፍሪ ኸልዝ የቴሌቪዥን ጣብያ ስርጭት ሊጀምር ነው።ዛሬ ምሽት በሽራተን አዲስ ሆቴል በጤና ጉዳዮች ላይ ብቻ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው አፍሪ ኸልዝ ዋና መቀመጫውን ዱባይ አድርጎ ቅርንጫፍ ቢሮውን በኢትዮጵያ መክፈቱን የድርጅቱ CEO ዶ/ር ሜሎን በቀለ አስታውቀዋል።ዶ/ር ሜሎን አያይዘውም እንደተናገሩት "በ40 ሚሊዮን ብር የመነሻ ካፒታል የተቋቋመው አፍሪ ኸልዝ በአርባ የሕክምና ባለሙያዎች እና ጋዜጠኞችን የያዘው ጣቢያ የመጀመሪያ ስርጭቱን በአማርኛ ቋንቋ የሚያሰራጭ ሲሆን በመቀጠልም በፈረንሣይኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች አለም አቀፍ ተ...
Continue reading
አዲስ አበባ ህዳር 6/2010 ከ37 ሳምንት በፊት የሚወለዱ ጨቅላ ህጻናት የሞት ምጣኔ መቀነሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለፀ። 7ኛው ዓለም አቀፍ የጨቅላ ህጻናት ወር "ያለቀናቸው ለሚወለዱ ህጻናት ጥራት ያለው የጤና እንክብካቤ እናድርግላቸው" በሚል መሪ ሃሳብ ነገ ይከበራል። ዕለቱ በኢትዮጵያ ለ4ኛ ጊዜ ነው የሚከበረው። መደበኛ በሚባለው የውልደት ጊዜ አንድ ህጻን ከ37 እስከ 42 ሳምንት ባለው ጊዜ የሚወለድ ሲሆን ከ37 ሳምንት በፊት የሚወለዱ ጨቅላ ህጻናት ለተለያዩ የጤና ችግሮች የሚጋለጡበት ሁኔታ ሊከሰት ይችላል። በሚኒስቴሩ የህጻናት ጤና ቡድን ...
Continue reading
 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መሳሪያዋ በቆዳ ላይ የሙቀት ካርታ በመስራት ከመጀመሪያ ደረጃ የካንሰር ህመም ጋር የተያያዙ ምልክቶች መኖር አለመኖራቸውን ትለያለች። በተለይም ሜላኖማ የተባለው በገዳይነቱ የሚታወቀው የካንሰር ምልክትን መለየት ዋናው ስራዋ ነው ተብሏል። በዓለም ደረጃ የቆዳ ካንሰር ከካንሰር ህመሞች በጣም የተለመደው እና በገዳይነቱ የታወቀ ነው። ይህ የካንሰር ህመም ምንም እንኳ በቆዳ ላይ በቀላሉ መታየት የሚችል ቢሆንም፥ አሁንም ድረስ በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሞቱ ምክንያት እየሆነ ይገኛል። ይህም የሆ...
Continue reading
የዚምባቡዌን መሪ የጤና አምባሳደር አድርጎ በመምረጡ ዓለማቀፍ ውግዘት የገጠመውና የሾማቸውን ሙጋቤን ባፋጣኝ ከሻረ አንድ ወር ያልሞላው የዓለም የጤና ድርጅት፤ ቡና፣ ሞባይልና የታሸጉ የስጋ ምርቶች ለካንሰር በሽታ ያገልጣሉ የሚል ሃሰተኛ የጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል በሚል አዲስ ውንጀላ ቀርቦበታል፡፡ ሮይተርስ የዜና ወኪል የዓለም የጤና ድርጅት በቅርቡ ይፋ ባደረገው ካንሰርን የተመለከተ የጥናት ውጤት ላይ ባደረገው ጥልቅ ምርመራ፣ ጥናቱ ከመውጣቱ በፊት በነበረው ሰነድ ላይ ቡና፣ ሞባይልና የታሸጉ የስጋ ምርቶች ለካንሰር በሽታ ስለማጋለጣቸው ምንም አይነት...
Continue reading
 Ethiopian Integrated emergency surgery professionals (a.k.a IESO) blame the government Ethiopian emergency surgeons blame the government Ethiopian emergency surgeons blame the government Ethiopian news EthiopianReview.com is the longest running Ethiopian news and opinion journal.... http://video.ethiopianreview.com/watch.php?vid=7e084624...
Continue reading
 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአንድ ወር በፊት ወደ ሀገር ውስጥ ከገባው 12 ሚሊዮን ኮንዶም 9 ሺህ ኮንዶም ጥራቱን ያልጠበቀ ሆኖ መገኘቱን የመድሀኒት ፈንድ እና አቅርቦት ኤጀንሲ አሳወቀ። ኤጀንሲው እንዳለው ዶንክ ቡክ ከተሰኘው የቬትናም ኩባንያ ከተገዛው ኮንዶም ጥራቱን ያልጠበቀው እንዲመለስ እየተደረገ ነው። አቅራቢው ድርጅት በገባው ውል መሰረትም ኮንዶሙን መተካት ወይም ገንዘቡን የሚመልስ መሆኑን ነው የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሎኮ አብርሀም ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት የተናገሩት።ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ኮ...
Continue reading
16 August 2017ዳዊት ቶሎሳ ዶ/ር ብሩክ ላምቢሶ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአጥንት ሕክምና ትምህርት ክፍል ኃላፊና ተባባሪ ፕሮፌሰር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአጥንት ሕክምና ትምህርት ክፍል ኃላፊው ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ብሩክ ላምቢሶ ናቸው፡፡ በሆስፒታሉ ስፔሻሊስት ሐኪም ከመሆናቸው ባሻገር የአጥንት ሕክምናም አማካሪ ናቸው፡፡ ስለ አጥንት ሕክምና እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ዳዊት ቶሎሳ አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር፡- የአጥንት ሕመም እንዴት ይከሰታል? ዶ/ር ብሩክ፡- የአጥንት ሕመም በስፋት የሚከሰ...
Continue reading
 አዲስ አበባ ጥቅምት 29/2010 ኖርዌይ የኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሻሻል ድጋፍ እንደምታደርግ የአገሪቷ ልዕልት ሜቲ ማሪት ገለጹ። ኢትዮጵያና ኖርዌይ በጋራ ያዘጋጁት የጤና፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በአለርት ሆስፒታል ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ በኖርዌይ የሰለጠኑ ኢትዮጵያዊያን የህክምና ባለሙያዎች የተገኙ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የሚታዩ የጤና ችግሮች እንዲቃለሉ የአገሪቷ ድጋፍ ምን እንደሚመስል የሚዳስስ ጹሁፍም ቀርቧል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ እና የኖርዌይ የጤና ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥ አድረገዋል። ይህም ሁ...
Continue reading
08 Nov 2017 ሰመራ ጥቅምት 29/2010 በሰመራ ከተማ የዱብቲ ሪፈራል ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት ከጊዜ ወደጊዜ እያሻሻለ መምጣቱን የሆስፒታሉ ተገልጋዮች ተናገሩ። ከአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ጋሊሜዳ ቀበሌ የመጡት ወይዘሮ አስያ አሊ ለኢዜአ እንዳሉት ከጥቂት ዓመታት በፊት በሆስፒታሉ ተመርምሮ የሚፈለገውን መድኃኒት ማግኘት አስቸጋሪ ነበር። በእዚህ ምክንያት ከግል መድኃኒት ቤቶች በመግዛት ለከፍተኛ ወጪ ይዳረጉ እንደነበር አስታውሰዋል። ከዓመታት በፊት የሕክምና አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎች ከመስተንግዶ ጀምሮ ክፍተት ይስተዋልባቸው እንደነበር ገ...
Continue reading
The Ethiopian Society of Obstetricians and Gynecologists (ESOG) and the American College of Obstetricians and Gynecologists (ACOG) conducted their third jointed leadership meeting at Inter-continental Bristol Hotel in Addis Abeba on October 27 to 28, 2017. Center for International Reproductive Health Training (CIRHT) was also part of the meeting.Pr...
Continue reading
ዓይደር ሆስፒታል ያለበትን የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ) አገልግሎት ችግር ለመቅረፍ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ መፍትሄ አበጅቷል፡፡አገልግሎቱም እንዲጀመር ያደረገው አንድ የሱዳን ዜግነት ያለው ግለሰብ ሲሆን እሱም 5 የኩላሊት ማጠቢያ ማሽኖችን በማቅረብ አገልግሎቱ እንዲጀመር ያደረገ ቢሆንም ግን አገልግሎቱን ለማግኘት ዋጋቸው ከግማሽ ሚሊየን ብር የሚደርሱ በመግዛት 12 የኩላሊት እጥበት ህክምና መስጪያ ማሽኖችን በግምት እና በመለገስ እንዲሁም ክፍሉን በማደስ ና ባለሙያዎችን እና የህክምና መሳሪያ ጠጋኞችን በማሰልጠን አገልግሎቱን ለ...
Continue reading
 08 Nov 2017 አዳማ ጥቅምት 29/2010 ፈጣንና ቀልጣፋ የጤና አገልግሎት ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ከ600 በላይ አምቡላንሶች ግዥ እያካሄደ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ለኢዜአ እንደገለፁት በጥልቅ ተሃድሶው በጤና ዘርፍ ከተለዩ ችግሮች ውስጥ በቂ የአምቡላንስ አገልግሎት በሚፈለገው መልኩ አለመኖር ተጠቃሽ ነው። "በዚህም ነፍሰ ጡር እናቶችንም ሆነ በአጣዳፊና ድንገተኛ በሽታ የተያዙ ህሙማን ፈጥኖ ወደ ጤና ተቋም በማድረስ በኩል ክፍተት መኖሩ ተለይቷል" ብለዋል። እንደ ሀላፊው ገለፃ ...
Continue reading
 08 Nov 2017 አዲስ አበባ ጥቅምት 29/2010 አለርት የህክምና ማእከል በቀጣዩ ዓመት በስፔሻላይዜሽን የሕክምና ትምህርት ዘርፎች ስልጠና ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ። ከዘጠና ዓመት በፊት የተቋቋመው አለርት የሕክምና ማዕከል በስጋ ደዌ ፣ ቆዳ ሕክምና እና በሌሎች ሰባት ተጨማሪ የህክምና አይነቶች ለታካሚዎች አገልገሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ማዕከሉ ከሕክምና አገልግሎት በተጨማሪ እንደ ሌሎች መሰል ተቋማት በስፔሻላይዜሽን ሕክምና ዘርፎች ሐኪሞችን በማሰልጠን የአገሪቱን የጤና እንቅስቃሴ መደገፍ እንደሚፈልግ አስታው...
Continue reading
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል በ21 ሚሊዮን ብር የመነሻ ካፒታል ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስራውን ጀመረ፡፡ ሆስፒታሉ በፌዴራል ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ተመዝግቦ በደቡብ ብሄርብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ የተቋቋመ የውጭ ኢንቨስትመንት ሆስፒታል ነው፡፡ ሆስፒታሉ በውጪ ባለአክሲዮኖች በፒኤልሲ ይመዝገብ እንጂ የሚገኘውን የተጣራ ትርፍ በየአመቱ ማብያና ተመልሶ ለሆስፒታሉ አገልግሎት እንዲውል ባለአክሲዮኖቹ የእርስ በርስ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በፒኤልሲ የተቋመበት ዋና ዓላማም ሙሉ በሙሉ በውጪ ድጋፍ ብቻ ቢንቀሳቀስ...
Continue reading
 ዶ/ር ዮሃንስ ጫላ የተወለዱት እኤአ በ1977 ነው፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በወሊሶ እና በአዲግራት ከተሞች እንደተከታተሉ የህይወት ታሪካቸው ያስረዳል፡፡ እኤአ ከ1993 ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያቀኑት ዶ/ር ዮሃንስ ጫላ ከጠቅላላ ሀኪምነት ጀምሮ እስከ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስትነት ደረጃ ድረስ ያለውን ትምህርት በመከታተል ተመርቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በቀብሪዳሀር ሆስፒታል እንዲሁም በአዲስ አበባ የኔዘርላንድ የኤድስ ጥናት ፕሮጀክት እና በሌሎችም ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ ሲሆኑ እኤአ ከ2010 ጀምሮ በወለጋ ነጆ ሆስፒታ...
Continue reading
___________________________"የተሻለ የጤና ሥርዓት አፈጻጸም ለሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋን መሠረት ነው" በሚል መርህ ከጥቅምት 29 እስከ ሕዳር 1 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ በጎንደር የሚከናወነው ዓመታዊ የጤናው ዘርፍ ግምገማ ተሣታፊዎች በተለይ ለጎንደር ከተማ ቅርብ ርቀት ላይ ያሉ የጤና ተቋማትን አፈጻጸም በመመልከት ትውውቅ አድርገዋል፡፡በደብረታቦር፣ በደባርቅ፣ በዳባት፣ በመተማ፣ በወገራ፣ በሊቦ ከመከም፣ ደምቢያ እና በጎንደር ዙሪያ በተከናወኑ ምልከታዎች ተሣታፊዎቹ የክልሉ የጤና ተቋማት ለኅብረተሰቡ እየሰጡ ያሉት ሁለገብ አገል...
Continue reading
 በሙያ መስክ የላቀ ልዩ ሥራና አገልግሎት ተሸላሚ  ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ዓለሙ ------------------------ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እ.ኤ.አ ታህሣስ 15/1971 በጐንደር ከተማ ተወለዱ፡፡ የአንደኛ፣ የመካከለኛ ሁለተኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጐንደር ህብረት፣ አፄ በካፋ እና ፋሲለደስ ትምህርት ቤቶች እኤአ ከ1976 እስከ 1987 ባሉት ጊዜያት አጠናቀዋል፡፡ እኤአ በ1995 ከጅማ ዩኒቨርስቲ በጠቅላላ ሀኪምነት ከተመረቁ በኋላ እንደገና እኤአ በ2003 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሜዲካል ፋኩልቲ በጠቅላላ ቀዶ ህክምና ...
Continue reading
 በአስተዳደራዊ ስራዎች ላይ ልዩ የላቀ አገልግሎት ተሸላሚ ዶክተር ዘሪሁን አበበ --------------------------------ዶ/ር ዘሪሁን አበበ የተወለዱት በትግራይ ክልል ነው፡፡እኤአ በ2003/2004 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሜዲካል ፋክልቲ በጠቅላላ ሀኪምነት ከተመረቁ በኋላ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለሁለት ዓመታት ያህል በተለያዩ ኃላፊነቶችና ዲን በመሆን አገልግለዋል፡፡ ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሜዲካል ፋክልቲ ዘልቀው በቆዳ ህክምና ሙያ ተመርቀዋል፡፡ እንደገናም ወደ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ተመልሰው የጤና ኮሌጁ ዲ...
Continue reading