News

 በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል አዳዲስ ማዋለጃ ክፍሎች ተዘጋጅተው አገልግሎት እየተሰጠ ቢሆንም በውሃ እጥረት ምክንያት ወላዶች ታጥበው ለመውጣት መቸገራው ተገለጸ። የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ታሪኩ ደሬሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በሆስፒታሉ በወር ውስጥ ከአንድ ሺህ በላይ እናቶች ይወልዳሉ። በሆስፒታሉ የውሃ አቅርቦቱ በጣም የተቆራረጠ ነው። ለማዋለጃ ክፍሎች ተብለው የተተከሉ የውሃ ማከማቻዎች ቢኖሩም በቀን አንድ ጊዜ ማታ የሚመጣው ውሃ ሊሞላቸው አልቻለም። በዚህም እናቶች ከወለዱ በኋላ ታጥበው ለመውጣት ...
Continue reading
 የትግራይ ክልል የጤና ምርምር ኢንስቲቱት የህብረተሰቡን ጤና በዘላቂነት ለማሻሻል በተለያዩ የበሽታ ዓይነቶች ላይ ጥናትና ምርምር ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ዘንድሮ ተጀምረው እንዲጠናቀቁ ጥናትና ምርምር ከሚያካሔድባቸው ስራዎች መካከል በመጠጥ ውሃ፣ መድሀኒት በተላመደ ቲቪ እና ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎች ይጠቀሳሉ። እንዲሁም ከነብሰጡር ወደ ልጅ የኤች አይቪ ቫይረስ እንዳይተላለፍ ስጋት በፈጠረባቸው እናቶች የቫይረስ መጠን ላይ ጥናትና ምርምር እያካሄደ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ገልጸዋል። ዋና ዳይሬክተሩ ...
Continue reading
 ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የቤተሰብ ዕቅድ ፌዴሬሽን አባል ከሆነችበት ጊዜ ጀምሮ በየዓመቱ ወደ አንድ ሚሊዮን ዶላር ገደማ የፋይናንስ ድጋፍ እያገኘች መሆኗ ተገለጸ። የዓለም አቀፉ የቤተሰብ ዕቅድ ፌዴሬሽን /አይ.ፒ.ፒ.ኤፍ/ የአፍሪካ ዳይሬክተር ሚስ ማሪ-ኢቭሊን ፔትሩስ-ባሪ የአፍሪካን የቤተሰብ ዕቅድ እንቅስቃሴ የተመለከተ መግለጫ ትናንት ምሽት ሰጥተዋል። ዳይሬክተሯ ፌዴሬሽኑ በአፍሪካ ዜጎች የጤና አገልግሎት የማግኘት መብታቸውን ለማሻሻል በአህጉር አቀፍና በብሔራዊ ደረጃ ያስቀመጧቸውን ግቦች እንዲያሳኩ እየሰራ ነው ብለዋል። በአፍሪካ ዕድሜያቸው ...
Continue reading
 Dead line of application Feb 26, 2020  Employer  Project HOPE The poeple to people health foundation Inc.​ Enter your text here ... Location   Addis Ababa  Required position :       Senior Advisor- Neonatal and Child Health / Program Director​ Job requirement  A Medical Doctor with MPH (Pediat...
Continue reading
 ከአሜሪካን የሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በአዲስ አበባ ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የነፃ ህክምና አገልግሎት ሊሰጡ ነው። ስፔሻሊስት ሃኪሞቹ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከግብጽ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር የነፃ ህክምና አገልግሎት እንዲሰጡ ነው። የህክምና ልኡኩ ከፊታችን ሰኞ እለት ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የነፃ ህክምና አገልግሎት ይሰጣል። ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ አንብሬ ለኢዜአ እንድገ...
Continue reading
የህንድ የህክምና ቡድን አባላት በኢትዮጵያ የነጻ ህክምና አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፤ የክምና ቡድኑ አባላት 14 ዶክተሮች መሆናቸውም ታውቋል። የነጻ ህክምናውን በሚመለከት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚኒሊዬም ሜዲካል ኮሌጅ የህክምና አገልግሎት ምክትል ፕሮቮስት ዶክተር ሊያ ተፈራ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ህክምናው የሚሰጠው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚኒሊዬም ሜዲካል ኮሌጅ የሜዲካልና በአቤት አጠቃላይ ሆስፒታል መሆኑንም ገልፀዋል። 14 የህክምና ዶክተሮች ከህንድ አገር የመጡ ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ 8ቱ በተለያዩ የቀዶ ህክምና ዘርፍ የረጅም ግዜ ልምድ ...
Continue reading
 የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዘንድሮ በጀት ዓመት ስድስት አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን መስጠት መጀመሩን ገለጸ። የሆስፒታሉ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ አምብሬ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በሆስፒታሉ እየተሰጡ ካሉ የቲቢና የመተንፈሻ አካላት የጤና እክል በተጨማሪ ሌሎች የህክምና አገልግሎቶችን ለመስጠት እየተሰራ ይገኛል። በ2012 በጀት ዓመት የተለያዩ ቀዶ ህክምናዎችን ጨምሮ ለህሙማን አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አቶ አሸናፊ ተናግረዋል። የአጥንት ቀዶ ህክምና፣ የአይን ቀዶ ህክምና፣ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና፣ የልብ፣ የስነ-አዕም...
Continue reading
 ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ አደንዛዥ እፅ ፖሊሲ ትግበራ ባላት ቁርጠኝነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የመንግስታቱ ድርጅትና የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮችን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። አውደ ጥናቱ በአደንዛዥ እፅ ዙሪያ ያለውን የግንዛቤ እጥረት ለማቃለልና በአገር ፣ በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ችግሩን ለመፍታት ያለመ መሆኑ ተነግሯል። በተጨማሪም ዓለም አቀፋን የአደንዛዥ እፅ ፖሊሲ ለመተግበር አገራት ያላቸው ቁርጠኝነት ላይ ያተኮረም...
Continue reading
 በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእናቶችና ህፃነትን ሞት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት የሚያግዙ ዘጠኝ አምቡላንሶች በድጋፍ ማግኘቱን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለፀ ፡፡ የመምሪያው ምክትል ሃላፊ አቶ አሳየ ገብረስላሴ ለኢዜአ እንደገለፁት ተሽከርካሪዎቹ የእናቶች እና ህፃናትን ሞት ለመቀነስ ለሚደረገው እንቅስቃሴ አይነተኛ ሚና ይጫወታሉ። በተለይም ከዚህ በፊት በአምቡላንስ እጥረት እናቶች በህክምና ተቋማት በሰለጠነ ባለሙያ እንዲወልዱ የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት እንቅፋት ፈጥሮ መቆየቱን ጠቅሰዋል። አምቡላንሶቹ ነፍሰጡር እናቶችን በፍጥነት ወደ ጤና...
Continue reading
 የእብድ ውሻ በሽታን በ2022 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ለማስወገድ ስልታዊ ዕቅድ በማውጣትና ብሔራዊ የጤና የጋራ ግብረ ኃይል በማቋቋም እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ ዓመታዊ በዓልን አስመልክቶ ትናንት በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስልጠና ማዕከል ከባለድርሻ አካላት ጋር በተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ ሊያ ታደሰ እንደገለጹት፣ለ60 በመቶው የሰው በሽታ መነሻው ከአንስሳት ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ 90 በመቶው በውሻ መነከስ የሚመጣ እና በድመት መቧጨር ወደ ሰው የሚተላ...
Continue reading
 Dead line of application Feb 17, 2020  Employer  Clinton Health Access Initiative​ Location   Addis Ababa, Addis Ababa  Required position :       Radiologist Job requirement Minimum Qualifications: · Advanced University degree in Medicine, Public Health, Health Economics, financial management, publ...
Continue reading
 Dead line of application Feb 17, 2020  Employer  Ethiopian Public Health Institute​  Location  Addis Ababa  Required position :    TB Specialist Job requirement  PhD in health related fields of study or MD plus MPH. o Ten year of experience and at least five years of experience on TB-focused support inc...
Continue reading
Application Guidelines Funded by the Children's Minnesota Foundation and the Department of Pain Medicine, Palliative Care & Integrative Medicine at Children's Minnesota, we are offering two competitive scholarships to physicians from low and moderate income countries currently working in the field of pediatric pain and/or palliative care.&...
Continue reading
 በአፍሪካ ህብረት የጎንዮሽ ውይይት መድረክ ላይ እንደተገለጸው ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ከአፍሪካ አገሮች ቀዳሚ በመሆን መቀላቀሏን በይፋ አስታወቀች፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በመክፈቻ ንግግራቸው እንዳስታወቁት የኢትዮጵያ መንግስት ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን፣ ከአፍረካ የበሽታ መቆጣጠር ማዕከል እና በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረት ጋር በመተባበር መድረኩ እንደተዘጋጀ ገልጸው ኢትዮጵያ የጥምረቱ አባልነትን በይፋ መቀላቀሏ ...
Continue reading
ብሔራዊ የሚጥል ሕመም ሳምንት ከመጪው የካቲት 1 ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ ይከበራል። ኬርኤፕለፕሲ ከጤና ሚኒስቴርና ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር "እኔም የሚጥል ሕመም ይመለከተኛል"በሚል መሪ ሃሳብ የሚጥል ህመም ሳምንትን ለአምስተኛ ጊዜ ያከብራል። በዓለም ላይ 65 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ በዚህ ህመም እንደሚጠቃ ጥናቶች ያሳያሉ። በኢትዮጵያ በዘርፉ በቂ ጥናት ባይደረግም ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በህመሙ እንደተያዙ ይገመታል ሲሉ የኬር ኤፕለፕሲ መስራች ወይዘሮ እናት የውነቱ ተናግረዋል። ከእነዚህ መካከል ወደ ህክምና ተቋማት የሚሄዱት ከ...
Continue reading
 የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ላብራቶሪ በተለያዩ የህ/መ/መሳሪያዎች ላይ አስፈላጊውን የጥራት ምርመራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ የተለያዩ የመርመሪያ መሳሪያዎችን እና ግብአቶችን በመግዛት ስራ መጀሞሩ ተገለጸ፡፡ ባለስልጣኑ አዳዲስ የህክምና መሳሪያዎች የጥራት ምርመራ በመጀመር አጠቃላይ ገበያ ላይ የሚዉሉትን የህ/መ/መሳሪያዎች ጥራት የማስጠበቅ ስራ የጀመረ ሲሆን እነዚህም ከዚህ በፊት በተጠናከረ ሁኔታ የኮንደም ጥራት ምርመራን ሲያከናውን የነበረ ሲሆን በአዲስ መልክ የህክምና ጓንቶች(የግላቭ )፤ የቀዶጥገና መሳሪያዎች (የሰርጅካል መሳሪዎች...
Continue reading
 በዓመት ከአንድ ቢሊየን በላይ እንክብሎችና ሽሮፖችን ማምረት የሚያስችል የመድኃኒት ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ዛሬ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተጥሏል፡፡ በ10 ሚሊየን ዶላር መነሻ ካፒታል በአገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ባለሃብቶች በጋራ የሚገነባው አፍሪክዩር የተሰኘው መድኃኒት ፋብሪካ ግንባታ ከ18 እስከ 24 ወራት ባለው ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያን የአፍሪካ የፋርማሲዩቲካል ማዕከል ለማድረግ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ10 ዓመታት ስትራቴጂ ቀርጾ መንቀሳቀስ መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በዛሬ ዕለት የመሰረት ድንጋይ የተጣለለት...
Continue reading
"In hospital, I mainly use my hand to take care of people … And the same thing I do with my art." | How this Nigerian visual artist uses his day job as a medical doctor to inspire his art ?? 
ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በምስራቅ ኢትዬጵያ የባዬ ሜዲካል ማዕከል ለመሆን ዘመናዊ የላብራቶሪ መሳሪያዎችን በመጠቀም ለአካባቢው ማህበረሰብና ለሀገሪቱ የሚጠቅሙ የምርምር ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪውቲቭ ዳይሬክተር የተከበሩ ዶ/ር ያደታ ደሴ ገልጸዋል። ዝርዝር መረጃውን አሀዱ ቲቪ እንዲህ ዘግቦታል