News

 ጎንደር (ኢዜአ) ጥቅምት 26 ቀን 2012ዓ.ም በማዕከላዊ ጎንደር ምዕራብ በለሳ ወረዳ የአርሶ አደሩን ልማዳዊ የስርአተ ምግብ አጠቃቀም ለማሻሸል መሰራቱ ተገለጸ፡፡በወረዳው ከ10 ህጻናት መካከል ስድስቱ በስርአተ ምግብ አለመመጣጠን ለአካላዊና አዕምሯዊ እድገት ውሱንነት (የመቀንጨር) ጤና ችግር ተጋላጭ መሆናቸው ተመልክቷል፡፡በወረዳው የሰቆጣ ቃል ኪዳን ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጀግናው ክብሩ ለኢዜአ እንዳሉት በስርአተ ምግብ መጓደል በህጻናት ላይ የሚከሰተውን የመቀንጨር ችግር ለመቀነስ የሚያስችሉ ተግባራት በመከናወን ላይ ናቸው።ለእዚህም በወረ...
The reason isn't clear, nor has the news been shared by Amir himself, but Dr. Markos Feleke of CEO and Founder of ABH Partners, tweeted a while ago saying "with merit based public office appointment like [Amir Aman], you go to office to do your job. With representation you go to office to defend the group."A source close to the minister also told A...
 Dead line of application November 15, 2019  Employer  SAMARITAN MEDICAL SERVICES PLC​ Address: Sunshine Real –Estate Compound (Meri Luke), Yeka Sub City, Woreda 13, House No. New, Addis Ababa  Required position :       Medical Director Job requirementQualification:Degree in Doctor of Medicine and Specia...
 A Chinese-invested high-standard hospital, named Addis Ababa Silk Road General Hospital, was inaugurated on Tuesday in Ethiopia's capital Addis Ababa.A colorful ceremony was held and attended by senior government officials of Ethiopia, the African Union and other prominent personalities.Built and equipped with state-of-the-art technologies, t...
ሰቆጣ ኢዜአ ጥቅምት 18 ቀን 2012 በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የወባ በሽታ ስርጭት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንፃር ከእጥፍ በላይ መጨመሩን የብሄረሰብ አስተዳደሩ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡የመምሪያ ሃላፊው አቶ ሞገስ መርካ ለኢዜአ እንደገለፁት የወባ ስርጭቱ በስፋት የተስተዋለው ቆላማ በሆኑት የዝቋላ፣ ሰሃላና አበርገሌ ወረዳዎች ነው።በዚህም በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በሁሉም ጤና ተቋማት ከተመረመሩት 9 ሺህ 306 ሰዎች ውስጥ 2 ሺህ 744 በወባ በሽታ ተጠቅተው ተገኝተዋል።ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀ...
 በኢትዮጵያ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከኤችአይቪ ኤድስ ጋር መኖራቸው ይታወቃል፡፡ በአብዛኛውም ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑት ደግሞ ወጣቶች ናቸው፡፡ በሽታውም የብዙዎችን ሕይወት ቀጥፏል፡፡የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ሠራተኞች ፌዴሬሽን ጥናት እንደሚጠቁመው፣ በትራንስፖርት ዘርፍ የሚሰማሩ ሰዎች ለኤችአይቪ ኤድስ የመጋለጥ ዕድላቸው በሌላ ዘርፍ ተሰማርተው ለበሽታ የመጋለጥ ዕድል ካላቸው ሰዎች በሁለት ዕጥፍ ይበልጣል፡፡በፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኤችአይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዋና ዳይሬክተር አቶ አቤልነህ አግደው፣ ...
 The next generation of doctors will start their careers at a time when physicians are feeling pressure to limit prescriptions for opioid painkillers.Yet every day, they'll face patients who are hurting from injuries, surgical procedures or disease. Around 20% of adults in the U.S. live with chronic pain.That's why some medical students felt a...
The CRASH-3 trialTranexamic acid reduces surgical bleeding and decreases mortality in patients with traumatic extracranial bleeding. Intracranial bleeding is common after traumatic brain injury (TBI) and can cause brain herniation and death. We aimed to assess the effects of tranexamic acid in patients with TBI. Find the full pdf text at ...
 Dead line of application 21/2/2012  -  1/3/ 2012  Employer Amhara Regional Health Bureau  Required position :       General Practitioner Job requirementMD Degree  Experience ​Applicants must graduate after Ginbot 1, 2011. They should not  be  assigned to any where by Federal or ...
 Community-based health programs in parts of rural Nigeria, Ethiopia and India were successful in improving health care for mothers and newborns, but inequities still exist, according to a new study in CMAJ (Canadian Medical Association Journal)."Our findings have both an optimistic and a pessimistic interpretation, in that families from all s...
 የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያሠራው ባለ ሦስት ፎቅ ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት ሕንፃ ባለፈው ሳምንት ተመርቋል፡፡ የደም ባንኩ መገንባት ከበጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች የሚሰበሰበው ደም በተቀላጠፈ መንገድ ለማከናወን አስችሎታል፡፡ በደም ልገሳው ሥራና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዩች ዙሪያ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያረጋል ባንቲን ታደሰ ገብረማርያም አነጋግሯቸዋል፡፡  ሪፖርተር፡- ኢትዮጵያ ውስጥ አንዳንድ ደላሎች በደም ልገሳ ላይ ተሰማርተው ሲያሻሽጡ ይስተዋላል፡፡ ይህ ዓይነት ሁኔታ አሁን...
የጤና ሚኒስቴር የታካሚዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚረዳ ሀገር አቀፍ የኢንፌክሽን መከላከያና መቆጣጠሪያ የስራ መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የስብሰባ አዳራሽ በተከናወነው ሀገር አቀፍ የኢንፌክሽን እና መቆጣጠሪያ መመሪያ ሀገራዊ የትውውቅ ወርክሾኘ ላይ እንደተገለጸው መመሪያው የታካሚዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡በጤና ሚኒስቴር የህክምና አገልግሎት ጄኔራል ዳይሬክተር ዶ/ር ያእቆብ ሰማን መመሪያው በይፋ በተዋወቀበት ኘሮግራም ላይ ባደረጉት ንግግር የጤናው ዘር...
 የቲውበርክሎሲስ ህክምናን የሚያዘምን ክትባት መገኘቱን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ።በመላው ዓለም በየዓመቱ በቲቢ ሳቢያ 1.5 ሚሊዮን ሰዎች የሚሞቱ ሲሆን፣ ክትባቱ ለረዥም ጊዜ ከቲውበርክሎሲስ (ቲቢ) መከላከል እንደሚችል ተገልጿል።ክትባቱ ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ የሚያገኘው ከጥቂት ዓመታት በኋላ ሲሆን፤ ይፋ የተደረገው ህንድ ውስጥ በተካሄደ ዓለም አቀፍ የሳንባ ጤና ውይይት ላይ ነው።በደቡብ አፍሪካ፣ በኬንያ እና ዛምቢያ ከ3,500 በላይ በሚሆኑ ሰዎች ላይ ክትባቱ ተሞክሯል።የቲቢ ተመራማሪው ዴቪድ ሌይንሶን ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ ክትባቱ የቲቢ...
የኢትዮጵያ የህጻናት የልብ ህሙማን ማዕከል በሶፍትዌር የታገዘ የታካሚዎች ዲጂታል ካርድ አገልግሎት ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ።በማዕከሉ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀው የ'ኢንቲግሬትድ ዲጂታል ሄልዝ ማኔጅመንት ሲስተም' ሶፍትዌር በይፋ ስራ የማስጀመር መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል።የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ሄለን በፈቃዱ እንደገለጹት ሶፍትዌሩን በማዕከሉ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት ሲደረግ የቆየ ሲሆን የሙከራ ስራዎችም ተከናውነዋል።የሙከራ ስራዎቹም በካርድ መጥፋትን የሚደርሱ ችግሮችን የሚያስቀርና አገልግሎት አሰጣጥን በማቀላጠፍ በኩል ...
ይህ ምስረታ ክሊኒካል ኦንኮሎጂ፣ ፔዲያትሪክ ሄማቶሎጂ እና የሄማቶሎጂ ጥምረት ሲሆን ሁሉም በካንሰር ሕክምና ላይ ሲሰሩ የቆዩ ናቸው ።በጤና ሚኒስቴር የጤና አገልግሎት አማካሪ የሆኑት ዶክተር ብርሀኔ ረዳኢ በማሕበሩ ምስረታ ላይ በመገኘት ለካንሰር ሕክምና ልዩ ትኩረት እንደተሰጠው ሲገልጹ በአዲስአበባ ብቻ ተወስኖ የቆየው አገልግሎት ከአዲስአበባ ውጪ በ5 የክልል ከተሞች አገልግሎቱን በማስፋት ሁሉንም አይነት የካንሰር ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል ።ዶክተር ብርሀኔ አክለውም በጅማ፣በአሮማያ እንዲሁም በጥቁር አንበሳ ያሉት ሆስ...
በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች እየተገነቡ ካሉት ስድስት የካንሰር ህክምና ማዕከላት መካከል ሶስቱ በዚህ ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።አሁን አሁን በተለይ በከተሞች የሚኖሩ ሰዎች በብዛት ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የመያዝ እድላቸው እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል።በተለይ በአገር ውስጥ በቂ የህክምና ባለሙያዎች አለመኖራቸውና ህክምናው የሚሰጥባቸው ተቋማትና መሣሪያዎች በቂ አለመሆን ችግሩን እንዳባባሰው ይገለጻል።የበለፀጉት አገራት የካንሰር በሽታን በመከላከሉና በመቆጣጠሩ ረገድ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው በመሥራታቸው ችግሩን ለመቆጣጠ...
 Dr. Berhanu Nega, an Ethiopian General Surgeon as well as Cardiothoracic Surgeon, has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS).The letters FACS (Fellow, American College of Surgeons) after a surgeon's name mean that the surgeon's education and training, professional qualifications, surgical competence, and ethical condu...
በ22 ሳምንታት ወየም በ5 ወር ከሁለት ሳምንት ጊዜ የሚወለዱ ህፃናት በህይወት የመኖር ዕድል ያላቸውም መሆኑን አንድ ጥናት አመላክቷል።በተፈጥሮ አንድ እናት ጤናማ የሆነ ህፃን ወልዳ ለማሳደግ ፅንሱ ከ36 እስከ 38 ሳምንታት ማለትም ለዘጠኝ ወራት ማህጸኗ ውስጥ መቆየት እንዳለበት ይታወቃል።በሌላ በኩል በአንዳንድ ምከንያቶች የተነሳ ፅንስ ከሚጠበቅበት ጊዜ ዘግይቶ አሊያም ቀድሞ ሊወለድ ይችላል።በዚህ መሰረትም በተፈጥሮ ከተቀመጠው የሰው ልጆች የእርግዝና ግዜ በተለየ መልኩ በ23 ሳምንታት እና ከዛ በላይ በሆነ ጊዜ ውስጥ የሚወለዱ ህፃናት በህይወት የመኖ...
 የደም ግፊት መድሃኒትን ማታ ከመኝታ በፊት ወስዶ መተኛት ጠቃሚ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡በስፔን ተመራማሪዎች የተሰራው እና የአውሮፓ የልብ ጆርናል ላይ የወጣው ጥናት የደም ግፊት መድሃኒት ማታ ከመኝታ በፊት ተጠቅሞ መተኛት የተሻለ ውጤታማ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡በ19 ሺህ የመድሃኒቱ ተጠቃሚዎችን ከፊሎቹ ማታ ከመኝታ በፊት እና ከፊሎቹ ጧት እንዲወስዱ በማድረግ ለ5 ዓመታት በተደረገ ክትትል ውጤቱ መገኘቱም ነው የተገለጸው፡፡በዚህም መድሃኒቱን ማታ ከመኝታ በፊት እንዲጠቀሙ የተደረጉት ሰዎች በልብ ህመም እና ስትሮክ የመሞት ምጣኔ ዝቅ ብ...
 No one tells you to put your career on hold to have kids, right?After all, we're supposed to forge ahead and get through medical school, go on to our internship and residency, or go build ourselves up in private practice (or academia), right? We're supposed to buy that small business to help pay off our loans while balancing work-life balance...