Featured articles

News

"Am not sure what is going on in the world but the kebele authorities told us not to shake hands"  A mother Nearby primary Hospital, Few KM away from AM​I saw 52 patients over my 16 working hour stay.Most of them had family; some of them are influential in their community like religious leader, few of them are from prison (72 person per one bi...
Continue reading
ሀኪሞች ዶት ኮም በኢትዮጽያ ህክምና ህግ ዙሪያ አዘውትሮ በመስራት ከሚታወቁት የህግ ባለሙያ አቶ ሱሌማን ሽጉጤ ጋር ሰፊ የዉይይት ቆይታ ያደረገ ሲሆን ለዛሬ በ ኮሮና ወረርሽን ዙሪያ ያደረግነውን አቅርበንላችኋል ተከታተሉት፡፡    በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በተሰጠ መግለጫ የጤና ባለሙያዎች ለሀገራዊ ግዳጅ እንዲዘጋጁ ተጠይቋል፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ህክምናን የሚመለከተው ህግ ምን ይላል? ምን አስተያየት አሎት? የአገር ደህንነት አደጋ ላይ በሚወድቅበት ጊዜ ለምሳሌ ጦርነት፣ የተፈጥሮ አደጋ ፣ ወረርሽኝ  / የህዝብን ጤንነት አደ...
Continue reading
0 Advanced issue found▲  Johns Hopkins COVID-19 dashboard .
 የዓለም የጤና ስጋት ሆኖ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በሰው ላይ መሞከር ተጀምሯል፡፡ የአሜሪካ ተመራማሪዎች ለአሶሺዬትድ ፕረስ እንደገለጹት ክትባቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአራት በጎ ፈቃደኞች ዛሬ ተሰጥቷል፡፡ ክትባቶች ከዚህ ቀደም የሚሠሩት ከበሽታ አምጪ ደካማ ሕዋስ ነበር፤ አሁን እየተሞከረ ያለው የክትባት መድኃኒት ግን ከደካማ የኮሮና ሕዋስ ሳይሆን በተመሳሳይ ከተሠራ ሕዋስ የተዘጋጀ መሆኑን ተመራማሪዎቹ አስታውቀዋል፡፡ ውጤታማነቱ ግን ወራትን ሊወስድ እንደሚችል ነው ያስታወቁት፡፡ የመጀመሪያዋ ክትባቱን የወሰዱት ግለሰብም የካሊፎርኒያ ነዋሪ...
Continue reading
 Dead line of application Mar 30, 2020  Employer  International Medical Corps (IMC)​  Location   Any where in Ethiopia, Oromia  Required position :       Emergency Health Response Team​ Job requirement All the below listed professionals who graduated from recognized universities and all evidenc...
Continue reading
 Dead line of application Mar 22, 2020  Employer  Management Science for Health (MSH)​  Location   Addis Ababa  Required position :       IPC Consultant for COVID-19 Response (Urgently Needed) Job requirement Qualification/Requirements Knowledge and understanding of the dynamics about COVID-19 ...
Continue reading
 Dead line of application Apr 5, 2020  Employer  Target Human Rights Organization​s Location   Farras Dagge, Afar  Required position :       Medical Coordinator / Leading Gynecologist​ Job requirement Qualifications Valid Ethiopian IDMedical Doctor with specialization in OBS/GYN or sound work experi...
Continue reading
 Dead line of application Apr 5, 2020  Employer  Target Human Rights Organizations​  Location   Farras Dagge, Afar  Required position :      MD Gynecologist/Integrated Emergency Surgical Officer (IESO)​ Job requirement Qualifications Valid Ethiopian IDLicense as Integrated Emergency Surgical Officer...
Continue reading
 Dead line of application Mar 27, 2020  Employer  Landmark General Hospital​  Location   Addis Ababa  Required position :       Medical Director​ Job requirement Qualification MD in medicine and MSc in Public Health, or Hospital Management or in other related fields from recognized University E...
Continue reading
 Dead line of application Mar 23, 2020  Employer  Family Guidance Association of Ethiopia - FGAE​  Location   Hawassa, SNNPR  Required position :       Medical Doctor (MD)​ Job requirement MD- General practitioners 4 years after graduation MD, shall posses experience in SRH service provision wi...
Continue reading
 በአዲስ አበባ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ ሲሆኑ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ነበር ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት። ህብረተሰቡ ቫይረሱ ኢትዮጵያ ገባ ብሎ ከመደናገጥ ይልቅ በጥንቃቄ ከእጅ ንክኪዎች በመቆጠብና በመታጠብ እንዲሁም በርካታ ሰዎች በሚበዙባቸው አካባቢዎች ጥንቃቄ በማድረግ መከላከል እንደሚገባ መክረዋል። የጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ የመከላከል ስራዎች እየሰሩ መ...
Continue reading
 በለንደን ኗሪ የሆነው አዳም ካስቲሊዮ ከኤች አይ ቪ በተጨማሪ የካንሰር ህመምተኛም ስለነበር ለካንሰሩ የስቲም ሴል ህክምና ሲደረግለት ነበር። ግለሰቡ የፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት መውሰድ ካቆመ አንድ ዓመት ከመንፈቅ የሞላው ሲሆን በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ከኤች አይ ቪ ነፃ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች አረጋግጠዋል። የላንሴት ኤችአይቪ ጆርናል ላይ የወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው አዳም ካስቲሊዮ ዓለም ላይ በህክምና ምርምር ከኤችአይቪ መፈወስ የቻለ ሁለተኛው ሰው ነው። ግለሰቡ የዳነው ግን በፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት ሳይሆን ለካንሰር ይደረግለት...
Continue reading
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርሲ ዩኒቨርስቲ የአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አገኘ። ድጋፉ ከስዊድኑ "ሂዩማን ብሪጅ" ከተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት የተገኘ መሆኑ ተገልጿል። የተደረገው ድጋፍ በ200 ሚሊየን ብር ወጪ ለተገነባው ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የሚውሉ ሙሉ የህክምና ቴክኖሎጂዎችና ቁሳቁሶች መሆናቸውን የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዱጉማ አዱኛ ተናግረዋል። የሂዩማን ብሪጅ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኢንጅነር አዳሙ አንለይ በበኩላቸው÷ ድጋፉ የእናቶችና ህፃናትን ሞት ለመ...
Continue reading
 Dead line of application Mar 13, 2020  Employer  John Snow Inc.( JSI )​  Location   Addis Ababa, Addis Ababa  Required position :     Malaria Technical Advisor​ Job requirement Qualifications: Degree in Pharmacy, Public Health, Information Sciences, or related field, MD is a Plus Minimum of 5 years...
Continue reading
 Dead line of application Mar 14, 2020  Employer  Target Human Rights Organizations​ Enter your text here ... Location   Afar  Required position :       Medical Coordinator / Leading Gynecologist Job requirement Qualifications Valid Ethiopian IDMedical Doctor with specialization in OBS/GYN or sound ...
Continue reading
 Dead line of application Mar 14, 2020   Employer  Target Human Rights Organizations​ Enter your text here ... Location   Afar  Required position :      Integrated Emergency Surgical Officer (IESO) / MD Gynecologist​ Job requirement Qualifications Valid Ethiopian IDLicense as Integrated Emergency Su...
Continue reading
 Dead line of application Mar 13, 2020  Employer  United Nations World Food Programme - WFP Ethiopia​ Enter your text here ... Location    Dollo Ado, Somali  Required position :      Medical Officer, Service Contract - Level 10, Dollo Ado (1) Job requirement Education: Advanced university degree (Doctora...
Continue reading
 ሀኪሞች ዶት ኮም የአእምሮ ሀኪም ከሆነው ከ ዶ/ር ዮናስ ላቀው ጋር በአእምሮ ህክምናና በቅረብ ባሳተመው አዲስ መጽሀፍ ዙሪያ ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ ቃለምልልሱን ሎዛ አድማሱ(4ኛ አመት የህክምና ተማሪ) እንደሚከተለው አዘጋጅታ አቅርባልናለች፣ ተከታተሉት፡፡ ሀኪሞች፡- ዶክተር ዮናስ ራስህን አስተዋውቀን፡፡ ዶክተር ዮናስ፡- ዮናስ 32 አመቱ ነው፡፡ ባለ ትዳር ነው፡፡ አማኑኤል ሆስፒታል የሚሰራ ሳይካትሪስት ነው፡፡ በትርፍ ጊዜዬ ኮሜዲ እወዳለሁ፤ አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሲኒማቶግራፊ ጀምሬአለሁ፡፡ከዚያ በተጨማሪ ፕሮፌሽናል የአዕምሮ ጤና ...
Continue reading
 We are happy to announce that Dr. Tegbar Yigzaw is the new President of Ethiopian Medical Association. Dr. Tegbar Yigzaw is a physician, public health specialist and human resource for health (HRH) expert with more than 18 years of work experience with Ethiopia's heath and higher education systems. His experience gives him robust understandin...
Continue reading
 በጤና ሚኒስቴር የአጋርነትና ትብብር ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕብረተሰብ ጤና ሳይንስ ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር በጤና ፋይናንሲንግ ላይ የጥናት እና ምርምር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ ስለ አዲሱ መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ ውይይት የተደረገ ሲሆን በጤና ፋይናንሲንግ ላይ የተሰሩ የምርምር ውጤቶች በቀጣይም የሚቀርቡና ውይይት የሚደረግባቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ በውይይቱ ላይ ከዩኒቨርስቲው የጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ከጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከአጋር ድርጅቶች የተው...
Continue reading