News

 Dead line of application Dec 1, 2019  Employer ​Family Guidance Association of Ethiopia - FGAEAddress: Jimma, Oromia Location Jimma, Oromia    Required position :       Medical Doctor (MD)​ Job requirementMD Degree , 5 years & above​ Job description  The Family Guidance Associati...
 EMA is pleased to invite you to attend the International Finance Corporation's (IFC's) Healthcare Quality Program health care quality workshop with the theme "Walking the Quality Path." It will be held on Wednesday November 27, 2019, from 10 am – 2pm at the Sheraton Addis Hotel.The workshop organized by EMA partner which called International ...
 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወር አበባ የንፅህና መጠበቂያ ምርት የህከምና ቁሳቁስ አካል ሆኖ መካተቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።በጤና ሚኒስቴር የእናቶች እና ህፃንት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶክተር መሰረት ዘላለም በትናንትናው እለት፥ የወር አበባ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስን ተደራሽ በማድረግ የሴቶችና ልጃገረዶች ብሎም የማኅበረሰብ ጤናን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል::በዚህም የወር አበባ የንፅህና መጠበቂያ ምርት የህክምና ቁሳቁስ አካል ሆኖ በኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የክትትል ዝርዝር ውስጥ...
 ህዳር 10/2012 የእስራኤል የልብ ሕክምና ቡድን ዛሬ በኢትዮጵያ ለ30 ህጻናት ነጻ የልብ ቀዶ ሕክምና መስጠት ጀመረ።ቡድኑ በኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ 30 ህፃናት የልብ ቀዶ ሕክምናና ተያያዥ ሕክምናዎችን እየሰጠ ይገኛል።የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱ እየተሰጠ ያለው "የሕፃናትን ልብ ማዳን" የሚል ተልዕኮ አንግቦ በሚሰራው የእስራኤል በጎ አድራጎት ድርጅት አማካኝነት ነው።በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራሽ በኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት እንደገለጹት፤ የሕጻናት የልብ ቀዶ ሕክምናው ከኢት...
 ኅዳር 9 /2012 መቀመጫውን እስራኤል ያደረገው 'ሴቭ ኤ ቻይልድ'ስ ኸርት የተባለና ለትርፍ ያልተቋቋመው አለም አቀፍ የልብ ህክምና ቡድን ነገ በኢትዮጵያ የልብ ህከምና ማዕከል አገልግሎቱን ይሰጣል። ቡድኑ ለ30 ህፃናት የልብ ቀዶ ህክምና እና ሌሎች ተያያዥ ህክምናዎችን እንደሚሰጥ ፒአር ኒውስ ከዋሽንግተን ዘግቧል።'የህፃናትን ልብ ማዳን' የሚል ተልዕኮ ያነገበው ቡድን በኢትዮጵያ የልብ ማዕከል ከሚሰሩትና የቡድኑ አጋር ከሆኑት ዶክተር ያየህይራድ መኮንን ጋር በመሆን በማዕከሉ ህክምናውን ይሰጣል ተብሏል።የቡድኑ አባላት በቆይታቸው ለህፃናት ቅድ...
 Application deadline: Jan 3, 2020 The Ethiopian Public Health Institute (EPHI), The University of Gondar, Ethiopia, The Institute of Tropical Medicine, Antwerp, Belgium and TDR, the Special Programme for Research and Training in Tropical Diseases, hosted at the World Health Organization invite applications from Ethiopia for the second St...
 ሠናይት ፍሥሐ (ፕሮፌሰር) በአሜሪካ ሚሺጋን ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ፋኩልቲ የጽንስና ማኅፀን ሐኪምና የሕግ ባለሙያ ናቸው፡፡ የመጀመርያና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት አዲስ አበባ ውስጥ ሲሆን፣ ወደ አሜሪካ አቅንተው በባዮ ኬምስትሪ የመጀመርያ ዲግሪ አግኝተዋል፡፡ በጽንስና በማኅፀን ሕክምና ስፔሻላይዝ ከማድረጋቸው አስቀድሞም የሕግና ሕክምና ትምህርቶችንም ተከታትለዋል፡፡ በሥነ ተዋልዶ ጤና ዘርፍም ተመርቀዋል፡፡ ባለትዳርና የአራት ልጆች እናት ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የጤና ዘርፍና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ታደሰ ገብረማርያም...
 የጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ እና ፍቱንነታቸውን ማጣት ዓለማችንን ከሚያሰጓት ትልልቅ ችግሮች መካከል ተጠቃሽ መሆኑን አለምአቀፍና ሀገራዊ ጥናቶች አመላክተዋል፡፡ጥናቶቹ እንደሚያመለክቱት የፀረ-ተህዋስያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድአሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰና ችግሩን ለመቀነስ አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደበሰው፣ በእንስሳትና አካባቢ ጤና ላይ እንዲሁም በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛጉዳት ያሳድራል፡፡ችግሩ በሁሉም የዓለም ክፍል የሚታይ ቢሆንም እንደ ሃገራችን ባሉ ታዳጊአገራት የችግሩ አሳሳቢነት ጎልቶ እንደሚታይም ጥናቱ ያሳያል፡፡የ...
 ዲላ ኢዜአ ህዳር 06/2012 በጌዴኦ ዞን ወናጎ ወረዳና አካባቢው ጆይስ ማዬር የተሰኘ አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት 6 ሺህ ለሚደርሱ ህጻናትና እናቶች ነጻ የህክምና አገልግሎት መስጠቱን ገለፀ ።በጌዴኦ ዞን ወናጎ ወረዳና በአከባቢው ለሚገኙ ሴቶችና ህጻናት ነፃ የህክምና አገልግሎቱ የተሰጠው ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ላለፉት አምስት ቀናት በዘመቻ በሰጠው ህክምና ነው ።በኢትዮጵያ የመርሃ ግብሩ አስተባባሪ ዶክተር በረከት ዮሐንስ ለኢዜአ እንደገለፁት የነጻ ህከምና አገልግሎቱ ጆይስ ማዬር የተሰኝ አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከቤተ ሳይዳ የህጻ...
 ኢዜአ ህዳር 08 / 2012 ዓ.ም የጸረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በጀርሞች መላመድ ችግር ምክንያት በዓለም ላይ ከ700 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በየዓመቱ እንደሚሞቱ ጥናቶች አመላከቱ።ቀላልና ከባድ በሽታዎች ህመሙ ሳይባባስ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድና በህክምና ባለሙያ በተደገፈ የጸረ ተህዋስያን መድሃኒት በመውሰድ ወደ ቀድሞ ጤና መመለስ ይቻላል።ይሁን እንጂ እነዚህን እንክብሎች በተደጋጋሚ መውሰድ ወይም በአግባቡ አለመውሰድ መድኃኒቶቹ በጀርሞቹ መላመድን ስለሚያስከትል በህብረተሰቡ ጤና ላይ ከመድሃኒትነት በዘለለ እያመጣ ያለው የጎንዮሽ ጉዳት የባሰ...
 ደብረማርቆስ ኢዜአ ህዳር 6 ቀን 2012 በምስራቅ ጎጃም ዞን እናቶች በጤና ተቋማት እንዲወልዱ ቢበረታቱም በበጀት ዓመቱ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ እናቶች በቤት ውስጥ መውለዳቸውን የዞኑ የወሳኝ ኩነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።በዞኑ የወሳኝ ኩነቶች ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አይተነው ወርቅነህ እንደገለፁት ጽህፈት ቤቱ የልደት፣ የሞት፣ የጋብቻና የፍች ኩነቶችን በየቀበሌው እየመዘገበ ይገኛል።በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሁለት ወራት ውስጥ በውልደት ከተመዘገቡት 4 ሺህ 500 እናቶች ውስጥ ከሁለት ሺህ 300 በላይ የሚሆኑት በቤታቸው ውስጥ መውለዳቸውን በማሳ...
 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከተመሰረተ ከ65 ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረ ሲሆን፣ ሰፊ የምርምር ማዕከል ያለውና በውስጡ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎችን በማስተናገድ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም በአጠቃላይ አፈጻጸምና በትምህርት ጥራት ከመጀመሪያው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ለተከታታይ 3 ዓመታት አሸናፊ በመሆን የአንደኛ ማዕረግ የዋንጫና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኖ ቆይቷል፡፡ይህ ከፍተኛ አፈጻጸም ወደፊት ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የበለጠ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን ለማሳደግ የተለያዩ ክፍተቶችን በመለየት በሕክምና ምርመራ የጥናት ምርምር አቅምን ለማጎልበት ለ...
 የህንድ መንግሥት 2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ያላቸው የተለያዩ መድኃኒቶችን ለኢትዮጵያ ለገሰች።የተለገሰው መድኃኒት ከሁለት ዓመታት በፊት የህንዱ ፕሬዚዳንት ሽሪራም ናታ ኮቪንዳ በኢትዮጵያ ጉብኝት ባደረጉት ወቅት የገቡትን ቃል ተከትሎ ነው ተብሏል።ፕሬዚዳንቱም 1 ሺህ ሜትሪክ ቶን ሩዝ፣ ሁለት ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ መድኃኒቶችና 100 ሺህ የሒሳብና የሳይንስ መጽሃፍ ለመለገስ ቃል ገብተው ነበር።በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኑራግ ሰርቪስታቫ ትላንት ማምሻውን በኤምባሲያቸው በተዘጋጀው መርሃ-ግብር መድሃኒቶቹን ለጤና ሚኒስቴ...
 ዛሬ ይፋ የሆነውና በኢትዮጵያ የተለያዩ የጤና ተቋማት የሚያገለግሉ ባለሞያዎች እንዲሁም ተገልጋዮችን ከተላላፊ በሽታዎች ለመከላከል ያስችላል በሚል ንፅህናውን የጠበቀና ሥርዓት ያለው ሙያዊ አለባበስ እንዲኖራቸው የሚያደርግ መመሪያ በጤና ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ይፋ ሆኗል፡፡በጤና ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማሻሻል በርካታ ስራዎች እየሰራሁ ነው ያለው የጤና ሚኒስቴር የባለሞያዎች የአለባበስ ሥርዓት ማውጣት አንዱ እቅድ ነበር ተብሏል፡፡በጤና ተቋማት የአለባበስ ሥርዓቱን ወጥ ለማድረግ የተዘጋጀው መመሪያ ተገልጋይ የባለሞያዎችን ማንነት በቀላሉ እንዲ...
 Dead line of application Nov 26, 2019  Employer International Organzation for Migration - IOM​Address: Addis Ababa, Addis Ababa Location  Addis Ababa  Required position :      External Medical Escort Medical Doctor​ Job requirementFor Medical Doctor EscortUniversity degree in MedicineMinimum four years ...
የአለም የስኳር ህመም ቀን በየአመቱ ህዳር በገባ የመጀመሪያው ሳምንት (14 November) በተመረጡ በስኳር ህመም ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ለማህበረሰቡ ግንዛቤ መፍጠሪያ አይነተኛ ስልት ነው፡፡ በዚህ ዓመትም በአገራችን ረቡዕ ህዳር 04/2012 ዓ.ም "የስኳር ህመም ቤተሰቤን ይመለከታል" "Family and Diabetes" በሚል መሪ ቃል ለ29ነኛ ይከበራል፡፡በዓለም ላይ 425 ሚሊዮን ህዝብ ከየስኳር ህመም ጋር እንደመሚኖር መረጃዎች ያሳያሉ ከነዚህም አብዛኞቹ ሁለተኛዉ ዓይነት የስኳር ህመም (type2 diabetes) ነዉ፡፡ ከዓይነት 1 የስኳር ...
 After more than two decades of research, the world finally has an approved Ebola vaccine.The European Commission granted marketing authorization to Merck's vaccine, known as Ervebo, on Monday, less than a month after the European Medicines Agency recommended it be licensed. It is currently being used in the Democratic Republic of the Congo un...
 የጤና ሴክተር ትራንስፎርሜሽን እቅድ አንዱ የመረጃ አብዮት ሲሆን በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ አያያዝ እና አጠቃቀም ስርዐት የመረጃ ጥራት ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው::በሀገራችን በአለፈው አራት አመት የመረጃ ቴክኖሎጂ ላይ እየተሱ ካሉ ስራዎች መካከል◽️መረጃን ከቴክኖሎጂ ጋር ማጣመር/Digitization/ ሲሆን በዚህም በጤና ዘርፍ በሀገሪቱ በሙሉ በሚገኙ ክልሎች፣ ዞኖች ፣ወረዳዎች እና 78% በሚሆኑ ጤና ጣቢያዎች የፈጣን ኢንተርኔት አገልግሎት ተዘርግቷል:: በዚህ አመት የቀረቱን ጤና ጣቢያዎች ላይ የኢንተርኔት ዝርጋታ የሚጠናቀቅ ይሆናል::...
ወቅታዊ ሁኔታንና ኢትዮጵያ ያለችበትን ዕድገት ያገናዘበ መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ ይፋ ሆኗል፡፡ ፓኬጁ 1018 የጤና አገልግሎት ለመስጠትም ያለመ ነው፡፡ ፓኬጁን ይፋ ያደረጉት የጤና ሚኒስትር አሚር አማን (ዶ/ር)፣ መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ እ.ኤ.አ. በ2005 ሲጀመር፣ 184 የጤና አገልግሎት እንደነበረው፣ የተከለሰውና ይፋ የሆነው ፓኬጅ ተላላፊ በሽታዎችን ጨምሮ በዘጠኝ ዋና ጉዳዮች ላይ በማተኮር 1018 የጤና አገልግሎት ለመስጠት ያቀደ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት የሚተገበረው መሠረታዊ የጤና ፓኬጅ በአገሪቱ የጤና ተ...