News

 Much like online review sites, where only the unhappiest of customers take the time to write a comment, I often find myself writing about my latest frustration with the practice of medicine. How I repeatedly mutter "I hate insurance companies," how tedious it is to secure prior authorizations and how patients would rather believe the latest i...
Continue reading
 በጉጂ ዞን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከ38 ሺ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ነጻ የደም ምርመራ አገልግሎት መሰጠቱን የዞኑ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ ምርመራ ማድረግ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዙ አንዳንድ የነገሌ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ በጽህፈት ቤቱ የበሽታዎች ክትትል ባለሙያ ወይዘሪት ብርቷኪት ወርቅነህ የስኳር፣ የግፊት፣ የመህጸን ጫፍ ካንሰርና የደም መርጋት ምርመራ በሆስፒታል ደረጃ እየተሰጠ ነው፡፡ የነገሌ፣ የአዶላ፣ የቦሬና ኡራ ሆስፒታሎች ደግሞ ነጻ የደም ...
Continue reading
  "Throughout my career and my husband's (as a pediatric endocrinologist), we have witnessed young attendings making decisions mostly using evidence-based medicine. More often than not, we would see these decisions result in knee-jerk reactions to a lab value rather than how the patient is clinically responding."  There was a time, before...
Continue reading
 Dead line of application Dec 29, 2019   Employer  ECUSTA - HLI​ Location   Addis Ababa  Required position :       Head of Medical School (Program Director)​ Job requirement Qualification MD plus MSc in Health professional education/MSc in medical education/FAIMER fellowMD plus MPH and Certific...
Continue reading
 24ኛው የጊኒ ዎርም በሽታ ማጥፋት ፕሮግራም አፈፃፀም ዓመታዊ ግምገማ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ ከጤና ሚኒስቴር፣ ከጋምቤላ ክልል፣ ከልማት አጋር ድርጅቶች የተውጣጡ አመራሮችና እና ባለሙያዎች እንዲሁም የአካባቢው ህብረተሰብ ተወካዮች ተሳትፈዋል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስታዳደር አቶ ኦሞድ ኡጁሉ፥ ባለፉት ዓመታት የጊኒ ዎርም በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የህብረተሰቡን ግንዛቤ ለማዳበር የተሰሩት ስራዎች በመንግስትና በአጋር ድርጅቶች ትብብር ተስፋ ሰጪ ውጤት መመዝገቡን አንስተዋል።...
Continue reading
 ባሳለፍነው ሳምንት (ከህዳር 22-24) በሚሊኒየም አዳራሽ Africa's first health exhibition በተካሄደበት ወቅት ከመላው የሀገራችን አካባቢወች ለመጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የነጻ የህክምና እርዳታ ተደርጎ ነበር። ለዚህም ከጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተወሰንን በጎ ፈቃደኛ ሀኪሞች ተገኝተን ነበር። .በዚህ ወቅት ትኩረቴን ከሳቡት ነገሮች ዋነኛው በኢግዚቢሽኑ የተገኙት የጤና ባለሙያዎች አብዛኞቹ ከተለያዩ ሆስፒታሎች ተመርቀው ስራ ያላገኙ ጠቅላላ ሀኪሞች (General practitioners) ነበሩ።.ታዲያ የወግ ነውና ምሳ...
Continue reading
 በደሃ ሀገራት የሚገኙ ሰዎች ከልክ በላይ ውፍረት እንዲሁም ሆነ ከፍተኛ የምግብ እጥረት እያስቸገራቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ ዘ ላንሴት ላይ የወጣው ይህ ሪፖርት ለዚህ ምክንያት ያለውን ሲያስቀምጥ በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦች በብዛት መመገብ እንዲሁም የስፖርታዊ እንቅስቃሴ አለማድረግ መሆኑን አስፍሯል።ሪፖርቱን ይፋ ያደረጉት ባለሙያዎች ይህንንን ከልክ በላይ ውፍረት እንዲሁም ከፍተኛ የምግብ እጥረት "ዘመናዊ አመጋገብ ሥርዓት" በማለት እንዲለውጡ ጠይቀዋል።በዚህ የተጎዱ የተባሉ ሀገራት ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራትና የእስያ ሀገራት ናቸው። ይ...
Continue reading
Researchers used ultrasound to examine the carotid artery in the neck, brachial artery in the upper arm, and abdominal aorta right above the belly button in 298 kids aged 8 to 18 who were not smokers. Some had been exposed to secondhand smoke and others had not, the study authors said. The investigators found that participants' carotid and brachial...
Continue reading
  "በሶማሌ ክልል ተወለዱ በአንድ ዓመታቸው የክትባት ሽፋንን የሚያጠናቅቁ ሕፃናት 40 በመቶ ብቻ እንደሆኑ ጠቁመዋል።"" ጤና ተቋማት ግንባታና በሰው ኃይል ስልጠና የተሻለ በመሰራቱ የክልሉ ጤና ሽፋን 64 በመቶ ደርሰዋል።"  በሶማሌ ክልል የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ መከላከል ዘመቻ በጅግጅጋ ከተማ ተጀመረ ። ዘመቻው ዛሬ በተጀመረበት ወቅት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዩሱፍ መሀመድ እንደተናገሩት በጠብታ የሚሰጠው መከላከያው በክልሉ ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ለማዳረስ ጥረት ይደረጋል። በሽታው በልጆች ላይ ከመከሰቱ በፊት መ...
Continue reading
 ኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎቿን የአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ግንዛቤ የሚያሳድጉ ስራዎችን በስፋት መስራት እንደሚገባት ተጠቆመ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት ለፋርማሲ ባለሙያዎችና ባለቤቶች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው።ባለፉት ሶስት ዓመታት በአገሪቷ አትሌቶች ላይ በተደረገ የአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራ ዘጠኝ አትሌቶች ቅመሙን አላግባብ ተጠቅመው በመገኘታቸው ቅጣት ተላልፎባቸዋል። ጉዳያቸው በሂደት ላይ የሚገኝ ሌሎች ሁለት አትሌቶች መኖራቸውንም ከጽህፈት ቤቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።ይህን...
Continue reading
  " ...በየዓመቱ በሚፈጽሙት 276 ብር የአባልነት ክፍያ የጭቅላት ቀዶ ህክምና እንደተደረገላቸውና በመንግስት እስከ 100ሺህ ብር ወጪ እንደተሸፈነላቸው ተናግረዋል።""በአነስተኛ መዋጮ እስከ ከፍተኛ ሕክምና እያገኘን ነው"  በቀወት ወረዳ ጤና መድህን ተጠቃሚዎች   የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አባል በመሆናችን በአነስተኛ ክፍያ እስከ ከፍተኛ የሕክምና አገልግሎት ተጠቃሚ አድርጎናል ሲሉ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ።በዞኑ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ወደ 456 ሺህ ለማድረስ እየተ...
Continue reading
 የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እየሰጣቸው ከሚገኙ አገልግሎት በተጨማሪ በተያዘው በጀት ዓመት አዳዲስ የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶች መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ በአሁኑ ጊዜ ከ30 በላይ የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችን እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን ባለፉት አምስት ወራት ሰባት አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን ጀምሯል፡፡ እነዚህም የህክምና አገልግሎቶች የአጥንት ቀዶ ህክምና (Orthopedic Surgery) ፣ የአይን ቀዶ ህክምና (Ophthalmic Surgery) ፣ የልብ ቀዶ ህክምና (Cardio thoracic Surgery) ፣ የፕላስቲክ ...
Continue reading
 Blood pressure variability, poor measurement technique and white-coat effect can all contribute to uncertainty about what a patient's true BP numbers are. That, in turn, can lead to failure to act to manage the condition. Measuring blood pressure accurately in the clinical setting is critical to improving control. A quick start guide from the...
Continue reading
 የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፌራል ሆስፒታል ስዊድን ሀገር ከሚገኘዉ "HUMANBRIDGE" ከሚባል የዕርዳታ ድርጅት የህክምና ቁሳቁሶችን ህዳር 29/2012 ዓ. ም. በዕርዳታ አግኝቷል፡፡ በሁለት ከንቴይነሮች የመጣዉን ዕርዳታዉ በኢትዮጵያ የ " HUMANBRIDGE" ዳይሬክተር አቶ አዳሙ አንለይ በዩኒቨርሲቲዉ በመገኘት አስረክበዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ታደሰ ቀነዓ፣ የዩኒቨርሲቲዉና የሪፌራል ሆስፒታሉ የስራ ኃላፊዎች፣ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ም/ኃላፊ ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ፣ እንደዚሁም የሀገር ሽማግሌዎች የርከክክብ ስነ-ስርዓቱን ታድመዋል...
Continue reading
 ዛሬ ስለተፈፀመ ሌብነት ልንገራቹ ። ታሪክ ትንሳኤ ይባላል ። ወደ አውስትራሊያ ለመሄድ ዝግጅት ስለጀመረ እዛም ለመሄድ ከሚያስፈልገው ነገር አንዱ የሆነውን የቢጫ ወባ ክትባት ተወግቶ ካርዱን ለመያዝ ጠዋት ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አቀና ።አንድ ነጭ የሀኪም ጋዎን በአንገቱ ላይ ደግሞ የልብ ምት ማደመጫ ያንጠለጠለ ወጣት ጠጋ ብሎ ታሪክንም "ወዴት ነክ "አለው ከግቢው ውጨ ቆሞ ።ታሪክም የወባ ክትባት ልወጋ አለው ። ጋዊን ለባሹም "ና ሀኪሙ ጋር ልወሰድክ "ብሎ ከበር አካባቢ ያለውን የክትባት ክፍል አልፈወት ወደ ሆስፒታሉ ፎቆች ይዞት አመራ...
Continue reading
 " Today marks the first laparoscopic cholecystectomy without a foreigner scrubbed in. We are immensely proud of this team. Gezahegne wins the race for the first to accomplish this feat at Soddo Christian Hospital. This is the essence of PAACS, disciple and train." source
 Dead line of application Dec 22, 2019  Employer  ENAT Project​ Jhpiego Ethiopia Country Office Location   Addis Ababa, Addis Ababa  Required position :       Managerial Level (Manager, Supervisor, Director)​ Job requirement Education & Qualifications: Clinical degree (Medicine/Midwifery) with a post...
Continue reading
 የኩኃ የዓይን ህክምና ሆስፒታል ለአንድ ሳምንት ባካሄደው ነጻ የዓይን ህክምና አገልግሎት በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ አንድ ሺህ 300 ህሙማን ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ። ሆስፒታሉ ነጻ የህክምና አገልግሎቱን የሰጠው አሜሪካ ከሚገኘው እና ''ሂማሊያ ካታራክት'' ተብሎ ከሚታወቀው ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባባር ነው። የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ ሚኪኤለ ሐጎስ ለኢዜአ እንዳሉት ከህዳር 24ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምን በተካሄደው ነጻ የህክምና አገልግሎት ለህሙማኑ የዓይን ሞራና የዓይን ጸጉር ቀዶ ህክምና ተደርጎላቿዋል። ...
Continue reading
 የዓለም ባንክ በዓለም አቀፍ ልማት ማኅበር አማካኝነት ኢትዮጵያ፣ ዛምቢያ እና የአፍሪካ ኅብረት የተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት መቆጣጠር ብሎም ቁልፍ የቀጣናውንና የአኅጉሩን የጤና ጉዳዮች መፍታት እንዲችሉ የ250 ሚሊየን ዶላር ብድር እና ስጦታ ማጽደቁ ታወቀ። የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ቀጣናዊ ኢንቨስትመንት ፋይናንስ ፕሮዤ በተገኘው ገንዘብ በመላው አፍሪካ የበሽታ ቅኝት፣ መከላከል እና አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ሥራዎችን ለማጠናከር እንደሚጠቀምበት አስታውቋል። ለፕሮዤው የተገኘው ገንዘብ በአፍሪካ አኅጉር እና ቀጣናዎቹ ውስጥ የሚከሰቱ ...
Continue reading
 የተሸከርካሪ አደጋ ተጎጅዎች ነፃ የሆነው አስቸኳይ የህክምና አገልግሎት በተገቢው እያገኙ አለመሆኑን የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። በኤጀንሲውና በጤና ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተሽከርካሪ አደጋ ተጎጂዎች የአስቸኳይ ህክምና አገልግሎትን ለመገምገም የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት እንደገለጹት የተሸከርካሪ አደጋ ተጎጂዎች አስቸኳይ የህክምና አገልግሎት ከግልም ሆነ ከመንግሥት ጤና ተቋማት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በነፃ እንዲያገኙ መንግሥት በአዋጅ ደንግጓል። ይህ...
Continue reading