News

 ቻይና የሕክምና ባለሙያዎችን ከጥቃት የሚከላከል አዲስ ሕግ ማውጣቷ ተገለጸ፡፡የሕጉ መውጣት የተሰማው አንድ ዶክተር በምትሰራበት ቤጂንግ ሆስፒታል በስለት ከተወጋች በኋላ ነው ተብሏል።እንደ ሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኀን ዘገባ ከሆነ ሕጉ የትኛውም ተቋምም ሆነ ግለሰብ የሕክምና ባለሙያዎችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል እንዲሁም ክብራቸውን የሚነካ ማስፈራሪያ ዛቻ እንዳይደርስ ያግዳል። ሕጉ ከመጪው ሰኔ ጀምሮ ስራ ላይ ይውላል ተብሏል።ያንግ ዌን በአንድ ግለሰብ ጥቃት በደረሰባት ዕለት በቤጂንግ ሲቪል አቪየሽን አጠቃላይ ሆስፒታል በድንገተኛ አደጋ ህክ...
 በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ቡርጂና አማሮ ልዩ ወረዳዎች የትራኮማና የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ እንክብልና ክትባት በዘመቻ ተሰጠ።በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት ዋና ስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ መስፍን ዱቤ ለኢዜአ እንደገለጹት በዞኑ የትራኮማ በሽታን ለመከላከል ከታህሳስ 6/2012ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት የመድኃኒት እደላ በዘመቻ ተካሄዷል።የመድኃኒት እደላውን ያከናወኑት ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር ነው።ህብረተሰቡ የግልና የአካባቢ ንጽህናን በመጠበቅ በሽታውን ለመከላከል እንዲቻ...
 Dead line of application Jan 3, 2020  Employer ABH Partners P.L.C​ Location  Amhara   Required position :      Amhara Regional EPI, MNCAH & Disease Prevention Communication Consultant Job requirementRegional communication coordinator must meet the following criteria (selection/approval will be ...
 በአዲስ አበባ ከ1 ሚሊየን ላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ፕሮግራም ተጠቃሚ ሊደረጉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ሓላፊ ዶክተር ዮሃንስ ጫላ በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ኢንሹራንስ በሁሉም ወረዳዎች ለማዳረስ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ወረዳዎች ከ1 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ተጠቃሚ ለማድረግ ከጥቅምት ወር ጀምሮ ቤት ለቤት ምዝገባ እየተካሔደ መሆኑን ገል...
 Opportunities abound for doctors of all specialties. Clinical inpatient and outpatient work, telemedicine, insurance, administrative, pharmaceutical, or completely different ventures— so many choices out there.Physicians are behind most other industries though, when it comes to "thinking outside the box" and taking advantage of the supply-dem...
 an young doctors tolerate EHRs more than their older counterparts?Part two of the first ever Physicians Practice Young Doctors' Roundtable looks to answer this question and much more. Part one touched upon why the three doctors went the independent practice route, if medical school debt weighed on their minds, and biases they've faced as youn...
 ዶ/ር አሚር አማን የስራ መልቀቂያቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተቀባይነት ማግኘቱን በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል፡፡በጤና ሚኒስቴር ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በተለያዩ ሀላፊነቶች ያገለገሉት ዶ/ር አሚር አማን ከሚያዚያ 2010 ጀምሮ በጤና ሚኒስትርነት ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡በሀላፊነት ጊዜያቸው ከጎናቸው የነበሩትን የስራ ባልደረቦቻቸውን፣ ጓደኞቻቸውን እና የልማት አጋር ድርጅቶችንም በፅሁፋቸው አመስግነዋል፡፡በቀጣይ የስራ ዘመኔ አገሬን እና የጤና ሚኒስቴርን ለመደገፍ ቃል እገባለሁ ሲሉም አክለዋል፡፡ ዶ/ር አሚር አማን ከጤና ሚኒስትርነት ...
 Dead line of application Jan 6, 2020  Employer Doctors with Africa CUAMM  Location  Jinka, SNNPR  Required position :     Managerial Level (Manager, Supervisor, Director)​ Job requirementRequired Education & Experience: the candidate must hold the MSC or PHD in Pediatrics and/or Neonatology Req...
የሥርዓተ ምግብ መዛባት ኢትዮጵያን በዓመት ከ55 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያሳጣት በጥናት ይታወቃል›› አብዱልአዚዝ ዓሊ ኡመር (ዶ/ር)፣ የአላይቭ ኤንድ ትራይቭ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር አብዱልአዚዝ ዓሊ ኡመር (ዶ/ር) የአላይቭ ኤንድ ትራይቭ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ሲሆኑ፣ በማኅበረሰብ ጤናና በሥርዓተ ምግብ ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ያላቸው ባለሙያ ናቸው:: ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሙያ ተመርቀው እዚያው በሕክምና ባለሙያነትና መምህርነት አገልግለዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ፋኩልቲ በሕፃናት ሕክምና ስፔሺያላይዝ ያደረጉ...
 በዓለም ከ325 ሚሊዮን ሰዎች በሄፕታይተስ ‹‹ቢ›› እና ‹‹ሲ›› ቫይረስ መያዛቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ቁጥሩ በኤችአይቪ ኤድስ ከተያዙት በአሥር እጥፍ ይበልጣል፡፡ ከኤችአይቪ ኤድስ ጋር የሚኖሩ 36.7 ሚሊዮን ናቸው፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት ወባ እና ኤችአይቪ ኤድስ ገዳይ ብሎ ካስቀመጣቸው ይጠቀሳሉ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ዝምተኛው ገዳይ (Silence Killer) ብሎ የዓለም የጤናው ድርጅት ሄፕታይተስን አክሎበታል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ በጎ አድራጎት ድርጅቶች የተለያዩ ሕሙማንን ለመርዳትና ስለ ሕመሙ ግንዛቤ ለመፍጠር ይቋቋማ...
 በዓይደር ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ በመገንባት ላይ ያለው የካንሰር ሕክምና ማዕከል ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለጸ።ማዕከሉ ከስድስት ወራት በኋላ ለህብረተሰቡ የካንሰር ሕክምና አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ተመልክቷል።በሆስፒታሉ የማዕከሉ አስተባባሪ ዶክተር ክብሮም ሕሉፍ ለኢዜአ እንዳሉት፣ ለማዕከሉ እየተገነቡ ካሉት ዘመናዊ ሕንጻዎች መካከል አብዛኞቹ ተጠናቀዋል።በተያዘው የበጀት ዓመት መጨረሻ ወር ላይ ዘመኑ የደረሰበትን የጨረር ሕክምና ጨምሮ ከካንሰር ጋር የተያያዙ የመቅኒ ምርመራ፣ የቀዶ ሕክምናና ሌሎ...
 በጎፋ ዞን የተከሰተው የኮሌራ በሽታ አራት ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ።በሽታውን ለመቆጣጠር ልዩ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ገልጿል።የመምሪያው ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ በቀለ ለኢዜአ እንደገለጹት ሰዎቹ የሞቱት በዑባ ደብረ- ጸሐይና ዛላ ሁለት ወረዳዎች ነው።ለሰዎቹ በተደረገው የላቦራቶሪ ምርመራ በበሽታው ሕይወታቸው ማለፉን ተረጋግጧል ብለዋል።በበሽታው የተጠቁ 119 ነዋሪዎች በተቋቋሙ ሁለት ጊዜያዊ የክትትልና ድጋፍ ማዕከላት ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑን አቶ ዓለማየሁ አስረድተዋል።በሽታው የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ...
 Dead line of application Jan 1, 2020  Employer Chemonics International Inc. Location Addis Ababa    Required position :     Multi-Sectoral Health Security Advisor​ Job requirementQualifications:Completion of a bachelor's degree (or equivalent) in one (or more) of the following areas: public health, heal...
በሰው ልጅ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ የጭንቅላት ንቅለ-ተከላ እ.አ.አ እስከ 2030 ድረስ ሊሳካ እንደሚችል የሁል ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተመራማሪ ገለጹ።የነርቭ ሐኪም የሆኑት ብሩስ ማቲው፣ የነርቭ ሐኪሞች የአንድን ሰው ጭንቅላት ነቅለው ወደ ሌላኛው ማሸጋገር ብቻ ሳይሆን አከርካሪንን ጭምር ሙሉ ለሙሉ ወደ ሌላኛው ሰውነት ማሸጋገር ይቻላል ብለዋል።ከ10 ሺህ በላይ ቀዶ ጥገና ያከናወኑት ብሩስ ማቲው፣ "እስካሁን ድረስ የጭንቅላት ንቅለ-ተከላን እውን ለማድረግ የሞከሩ ሳይንቲስቶች አከርካሪን የሚጎዱ ዘዴዎች ላይ ያተኮሩ እንደነበር ገልጸዋል፡፡ይሁንና አከርካሪን...
በትግራይ ክልል በሕጻናት ላይ የሚደርሰው የመቀንጨር ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ መምጠቱን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቀ።እናቶች ለእናቶች የተባለ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ማህበር በህጻናት የአመጋገብ ስርአት ላይ ያተኮረ የማህበረሰብ አቀፍ የውይይት መድረክ በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ አካሂዷል።በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአመጋገብ ስርአት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ክፍለ ግርማይ እንዳሉት በክልሉ በህጻናት ላይ የሚደርሰው የመቀንጨር ችግር ከጊዜ ወደጊዜ እየሰፋ መጥቷል።ለእዚህም ቀደም ሲል በክልሉ 39 ከመቶ የነበረው የመቀ...
 Dead line of application Jan 3, 2020  Employer Project HOPE The people to people health foundation Inc.​ Location  Addis Ababa  Required position :       Regional Program Operations Director Job requirement MD and Master's Degree in Public Health or an advanced degree in a related health field...
 Dead line of application Jan 2, 2020  Job requirementEducationMedical doctor or paramedical degree. Desirable specialization or training in Tropical Medicine or related studies.Experience· Essential 2 year working experience related to the diploma/degree Previous experience with MSF in the field desirable Experience in academic research ...
ከሚያገኘው የሽያጭ ትርፍ ላይ በዓመት 20 ለሚደርሱ የኩላሊት ህሙማንን የሚያሳክምና ለህሙማኑ ነፃ የመጠጥ ውሃ የሚያቀርብ የውሃ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ፡፡ በጎልድ ግሩፕ እየተመረተ ለአገር ውስጥ ገበያ የሚቀርበው ‹‹ጎልድ ውሃ›› ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ማጣፈጫዎች ሳይገቡበት፣ በዘመናዊ መንገድ በአግባቡ የተጣራ ንፁህ የመጠጥ ውሃ እንደሆነም ተገልጿል፡፡ሰሞኑን በስካይላይት ሆቴል በተደረገው ፕሮግራም ላይ እንደተገለፀው፤ ፋብሪካው አገልግሎት ላይ የዋሉ የውሃ ጠርሙሶቹን እየሰበሰቡ ለሚያቀርቡ ወጣቶች የሥራ ዕድል በመክፈት፣ ጠርሙሶቹን እየገዛ ለሌሎች ጥቅሞች...
የግሉ የጤና ዘርፍ እንደ አንድ የሀገሪቱ ኢንቨስትመንት የተለያዩ ማበረታቻ ተደርጎለት እንዲስፋፋ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ለዘርፉ የሚደረገው ማበረታቻም በአገሪቱ የስፔሻሊቲ ህክምና አገልግሎት እንዲጠናከር እንደሚረዳም የጤና ሚንስትሩ ዶ/ር አሚር አማን በፌስቡክ ገፃቸው ተናግረዋል፡፡ ይህንንም እውን ለማድረግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ከመሬት ልማት ባንክ ኮርፓሬሽን ጋር ውይይት ማድረጉን አመልክተዋል::source
 The Korean International Cooperation Agency (KOICA) has funded a USD 3.5 million for family planning and sexual and reproductive health programs to be implemented in Guji and Gedeo zone of Oromia and Southern regional states.The integrated program on family planning and sexual and reproductive health among adolescents and youth, supported by ...