News

 Our partner Australian Doctors For Africa has had many achievements in providing medical training and services, hospital equipment and developing infrastructure in a number of African countries including Ethiopia 🇪🇹.The Australian Embassy is pleased to support the volunteer-based non-for-profit organization Australian Doctors For Africa in it...
 "መንግስት በጤናው ዘርፍ የህብረተሰባችንን ፍላጎትን ለማማላት የሚያስፈልጉትን ብቁ ሀኪሞችንና የጤና ባለሞያዎች ለማፍራት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ አበረታች ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል" የተከበሩ አቶ ኦርዲን በድሪሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ለ7ኛ ግዜ ያስተማራቸውን 239 የህክምና ዶክተሮችን ሐረር ከተማ በሚገኝው የጨለንቆ አዳራሽ በደማቅ ዝግጅት አስመረቀ።በምርቃት ዝግጅቱ ላይ በክቡር እንግድነት ተገኝተው ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ መመሪያ የሰጡት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር የተከበሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ባስተላለፍት መልዕክ...
 ዶ/ር ብርሃኑ እባላለሁ የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ሃኪም ስሆን በዩሮጋይኒኮሎጂና ፐልቪክ ሪኮንስትራክቲቭ ሰርጀሪ የሰብ ስፔሻሊቲ ስልጠና አለኝ። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሳምንት በፊት ከወቅታዊ የዩኒቨርሲቲዎች አለመረጋጋት ጋር ግንኙነት አላቸው ብሎ ከስራ ካሰናበታቸው መምህራን መካከል አንዱ ነኝ። ምንም እንኳን ከአለቆቼና ከአንዳንድ የስራ ባልደረቦቼ ጋር ካለኝ የሻከረ ግንኙነት አንፃር ሰበብ ተፈልጎ የበቀል እርምጃ ሊወሰድብኝ እንደሚችል ባውቅም ከዩኒቨርሲቲያችን አለመረጋጋት ጋር ግንኙነት አለው ተብየ መጠርጠሬ ፣ ተማሪና በሽተኛ ላይ ይዝታል ...
 We are pleased to announce that our department in collaboration with invited Neuro ophthalmologists from abroad are planning to do surgical treatment (Optic Nerve Sheeth Fenestration ONSF) for patients with a diagnosis of "Idiopathic intracranial hypertension". Dead line for the referral of the patients is on February 22, 2020...see the attac...
 በናይጄሪያ ተጣብቀው የተወለዱ መንትያ ህጻናት 78 አባላት ባሉት የሃኪሞች ቡድን ባደረገው የተሳካ ቀዶ ጥገና መለያየታቸው ተገልጿል፡፡በደረትና ሆዳቸው ተጣብቀው የተወለዱት እህትማማቾቹ ህፃን ሜርሲ እና ጉድነስ ኤዴ በዋና ከተማዋ አቡጃ በሚገኘው የመንግስት ሆስፒታል ነው ስኬታማ ቀዶ ጥገና የተደረገላቸው፡፡በዚህም ህፃናቱ ለ6 ሳምንታት ከቆዩበት ሆስፒታል ወደ ቤታቸው መሄዳቸውና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የባለሙያዎቹ ቡድን መሪ ገልጸዋል፡፡በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው በመንግስት ሆስፒታል ውስጥ በስኬት የተጠናቀቀ የ13 ሰዓታት ቀዶ ጥገና መሆኑ...
 የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስራኤል ሀገር ከሚገኘዉ ራቢን ህክምና ማዕከል (Rabin Medical Center ) በሊሰን ሆስፒታል (Belison Hospital) ጋር በመተባበር በስፔሻሊስትና ድኅረ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች ከጥር 18, 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት የስራ ቀናት በሚከተሉት የጤና ችግሮች ማለትም:-1. የጉሮሮ ካንሰር 2. የጨጓራ ካንሰርና ሌሎች የጨጓራና የአንጀት በሽታዎች/ህመሞች/3. የሐሞት ጠጠር: የጉበት እጢና ተያያዥ በሽታዎች/ህመሞች/የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ይሰጣል:: ስለሆነም ችግሩ ...
 Dead line of application Jan 14, 2020  Employer ABH Partners P.L.C​ Location  With possible field travel, Addis Ababa  Required position :     Consultant for revision and updating of National Strategy for Newborn and Child Survival in Ethiopia Job requirementEducation Requirements: A minimum of master's...
 የ አዲስ አበባ ዩኒቨረርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ አይን ህክምና ትምህርት ክፍል አገልግሎቱን አየሰጠ የሚገኘው በ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ውስጥ ሲሆን በ አሁኑ ሰዐት የህክምና ተማሪዎችንና የ አይን ህክምና የ ስፔሻሊቲ ሬዚደንቶችን ተቀብሎ ከማሰልጠኑም ባለፈፈ ለ አካባቢው ማህበረሰብ አና ከመላው ሀገሪቷ በ ሪፈራል የሚመጡ የማህበረሰብ ክፍሎችን በማገልገል ላይ ይገኛል። ትምህርት ክፍሉ የተዋቀረው በ 5 sup-speciality ከሊኒኮች ማለትም 1 የ ሬቲና ከከሊኒክ( retina clinic)2 የ ግላኮማ ክሊኒክ (glaucoma clin...
 በአዲስ አበባ ከተማ በዓመት በአማካይ 10,800 ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ እንደሚጠቁና ከ20 በላይ ሰዎችም በበሽታው ሕይወታቸውን እንደሚያጡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በከተማዋ በአጠቃላይ ከ300,000 በላይ ውሾች እንደሚገኙና ከነዚህም ውስጥ 80 ከመቶዎቹ ባለቤት አልባ እንደሆኑም ተጠቁሟል፡፡"source
 The time has come!Dear Members and Health ProfessionalsFirst and foremost Ethiopian Medical Association would like to wish you all Happy Holidays. The 56th Annual Medical Conference & International Health and Wellness exhibition of the Ethiopian Medical Association will take place at the United Nations conference center, UNCC, Addis Ababa...
 በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኩፍኝ ወረርሽኝ የሞቱሰዎች ቁጥር 6ሺህ ማለፉን የዓለም ጤና ድርጅትአስታወቀ።የዓለም ዓቀፍ ጤና ድርጅት ይህ ወረርሽኝ በስፋትናበፍጥነት የተዛመተ መሆኑን በመግለጽ ከዓለማችንትልቁ ነው ብሎታል።እ.ኤ.አ. በ2019 ብቻ 310 ሺህ ሰዎች በኩፍኝ በሽታየተጠረጠሩ ሰዎች መመዝገባቸውን ድርጅቱ ጨምሮአስታውቋል።የኮንጎ መንግሥት ባለፈው መስከረም ወር አስቸኳይ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት መርሀ ግብርን ይፋ አድርጓል።እንደ ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት መግለጫ ከሆነ በ2019 ብቻ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆነ ከ18ሚሊየ...
 In many ways, the patient-physician relationship is seen as being mostly one-sided, with doctors possessing medical knowledge and wisdom, and patients with less medical information being in a position where they need a physician's help and guidance in managing their health issues. Consequently, information transfer and advice have traditional...
 Everything in life starts as a dream. Big or small. My dream was to become a physician since I was quite young — the first one in my family to walk the path. I wanted to understand the science of the human body and help the sick. Heal with my skills, knowledge, and empathy. Hold my patients' hands with care and confidence. My work was to be l...
 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የመድሃኒት ማቀዝቀዣ ሰንሰለት መጋዝን ገንብቶ አስመረቀ::የመድሃኒት ማቀዝቀዣ ሰንሰለቱ ለፖሊዮ ክትባትና ለካንሰር የሚሆኑ መድሃኒቶችን ሳይበላሹ ለረጅም ጊዜ የማቆየት አቅም እንዳለውም ተገልጿል።የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ዋና ዋና የጤና ችግሮች ላይ ያተኮሩ መሰረታዊ መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በመላ ሃገሪቷ ለሚገኙ ጤና ተቋማት የማቅረብ ስራን ይሰራል።በመሆኑም ኤጀንሲው የሚያቀርባቸው የህክምና ግብአቶች ደህንነታቸው ጠብቀው ለተጠቃሚው እንዲደርሱ በቂ ማቀዝቀዣ ማስፈለጉ ይታመናል።በ...
 መድኃኒት ቤቶች ከቀን ውጭ የምሽት አገልግሎት ስለማይሰጡ ለድንገተኛ ህመም ባለሙያ ያዘዘላቸውን መድኃኒት የሚገዙበት በማጣት መቸገራቸውን በጎንደር ከተማ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡የከተማዋ አስተዳደር ጤና መምሪያ በበኩሉ የግል መደኃኒት ቤቶች አገልግሎቱን እንዲጀምሩ የሚሰራ መሆኑን ገልጿል።የመንግስት የጤና ተቋማት መድኃኒት የማቅርብ ግዴታ እንዳለባቸውም ያመለከተው ደግሞ የክልሉ ጤና ቢሮ ነው።ከነዋሪዎቹ መካከል አቶ ተመስገን ንብረት እንዳሉተ ቀደም ሲል በከተማዋ የሚገኙ መድኃኒት ቤቶችና መደብሮች የ24 ሰዓት አገልግሎት...
 አማራ ክልል የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።የቢሮው ኃላፊ ዶክተር መልካሙ አብጤ ለኢዜአ እንደገለፁት የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ህብረተሰቡ በራሱ ፈቃድ በዓመት አንድ ጊዜ ቀድመው በሚከፍለው 240 ብር መዋጮ የህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ የሚሆንበት አሰራር ነው።የጤና መድህን እንደ እድር፣ እቁብና ሌሎች ማህበራዊ መረዳጃ ተቋማት ህብረተሰቡ ቀድሞ በሚቆጥበው አነስተኛ ገንዘብ ህክምና ማግኘትና እራሱ ባይታከም እንኳ ሌላው ህክምና እንዲያገኝ መርዳት ዓ...
 የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰባት የማህፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በዉጭ ፈታኞች አስገምግም በ14/04/2012 አስጨርሷል:: ኮሌጁ ማሰልጠን ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ 20 የማህፀንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት ሀኪሞችን በሶስት ዙር አስመርቋል :: የአራት ዓመት የትምህርት ጊዜያቸዉን በድል ያጠናቀቁ ተመራቂ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ አስተምረው ለዚህ ደረጃ ያበቁ መምህራንንም ኮሌጁ ከልብ ያመሰግናል::የሴቶችን ጤና በመጠበቅናየስነ ተዋልዶ ዘርፉን በማሳለጥ በተለይም በወሊድ ምክንያት የሚከሰትን የእናቶች ሞት በመ...
 በማእከላዊ ቻይና ውሃን በተሰኘች ከተማ በተያዘው ወር በተካሔደ ቅኝት በቫይረስ የሚተላለፍ ኒሞኒያ በ27 ሰዎች ላይ መገኘቱን የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለጹ።ከ27ቱ ሰዎች ሰባቱ በሕመሙ ክፉኛ ተጠቅተው መገኘታቸውንና የሌሎቹ ሁኔታ ግን "ከቁጥጥር ውጭ እንደማይወጣ" ባለሥልጣናቱ ተናግረው፣ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ሁለት ሰዎች ከሆስፒታል እንዲወጡ እንደሚደረግ አመልክተዋል።ባለሥልጣናቱ አብዛኞቹ ታማሚዎች በአካባቢው በሚገኝ የዓሣ ምግብ መሸጫ ውስጥ የሚሠሩ መሆናቸውንና በአሁኑ ወቅት ከሌሎች ሰዎች ጋር ግንኙነት እንዳይኖራቸው መደረጋቸው ተገልጿ...
 Dead line of application Jan 9, 2020  Employer Family Guidance Association of Ethiopia - FGA​Enter your text here ... Location Addis Ababa, Addis Ababa    Required position :     Team Leader-Quality Assurance (TL-QA)-I Job requirementEducation; MD+MPH or MD or MPH or MSc NursingWork Experience: 5 years ...
 Dead line of application Jan 6, 2020  Employer Clinton Health Access Initiative​  Location Addis Ababa, Addis Ababa  1  Required position :     Technical Assistant to FMoH, Health Care Financing -Technical Advisor​ Job requirementQualificationsWe work in a fast-paced, results-driven environment and...