Featured articles

News

 ሀኪሞች ዶት ኮም፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአእምሮ ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር ከሆነችው ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ጋር ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ ዶ/ር አዜብ በ2020 የኢትዮጵያ ህክምና ማህበርን "EMA Young Physician Merit Award" አግኝታለች፡፡ በተጨማሪም የ "Mandela Washington Fellowship Alumni" ስትሆን በኢትዮጵያ ሴት ሀኪሞች ማህብር የ "Members admin and Public relations chair" ሆና በማገልገል ላይ ትገኛለች፡፡ ሎዛ አድማሱ እንደሚከተለው አዘጋጅታ አቅርባልናለች፣ ተከታተሉት፡...
Continue reading
ዶ/ር ደብሩ ከ10 ዓመት ወዲህ እውቃታቸውን ወደ ሃገራቸው የሚያሻግሩበትን ድልድይ ዘርግተዋል።ከማሕፀን ሐኪሟ ጀርመናዊት ባለቤታቸው ጋር በጀመሩት ፕሮጀክት በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ሆስፒታሎች የሚሰሩ የማሕፀን ሐኪሞች ጀርመን መጥተው በዘርፉ ከፍተኛ ትምሕርት እንዲቀስሙ አድርገዋል።ባለፉት10 ዓመታት 120 ሐኪሞች በዚህ እድል ተጠቅመዋል።  በህክምና ሞያ ከተሰማሩ 35 ዓመት ሆኗቸዋል።ከዚህ ውስጥ ብዙ ዓመታት የሰሩት ከፍተኛ የሕክምና ትምሕርታቸውን በተከታተሉባት በጀርመን ነው። ሥራቸውና ኑሮአቸው ጀርመን ቢሆንም ያደጉባትንና ሕክምና ...
Continue reading
Dr. Melkamu Meaza, surgeon and writer of a book entitled " የህክምና ህግ እና ስነ-ምግባር በኢትዮጵያ"  had an interview on EBC show.  He shared his opinion and experience on " the role of Music therapy" and " medico-legal issues ".
 እንደመንደርደሪያ፤ በየህክምና ተቋማት የሚስተዋለው የባለሙያ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡ በጤና ተቋማት፣ በጤና ኬላዎችና በሆስፒታሎች ተገኝቶ አገልግሎት ለማግኘት የሚንከራተተው ህዝብም መፍትሄ ሳያገኝ ጊዜን እየተሻገረ ይገኛል፡፡ በተለይ በአሁኑ ወቅት በሃኪሞች እጥረት ሳቢያ በመንግስት ጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ የታካሚዎች መጉላላትና ምሬት በርትቷል፡፡ ችግሩ አገር ያወቀው ብዙዎች የሚስማሙበት በመሆኑም ማስረጃ ማቅረብ አያሻም፡፡ ወዲህ ደግሞ ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ ሃኪሞች ስራ ፈት ሆነው ‹‹የስራ ያለህ›› እያ...
Continue reading
ሀኪሞች ዶት ኮም የህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና ከሆነው ከዶ/ር ያየህይራድ መኮንን ጋር ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ቃለ ምልልሱን ሎዛ አድማሱ እንደሚከተለው አዘጋጅታ አቅርባልናለች፣ ተከታተሉት፡፡   ሀኪሞች:- ራስህን አስተዋውቀን፡፡ ስሜ ዶክተር ያየህይራድ መኮንን ይባላል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪዬን በ ሜዲስን (ሰባት አመት) እና ስፔሻሊቲ በ ጠቅላላ ቀዶ ህክምና (አራት አመት)፣ በአጠቃላይ 11 አመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነበርሁ፡፡ ከ 2012-2017 G.C. ጠቅላላ የልብ ቀዶ ህክምና ( General Cardiac Surgery)ን እስራኤል ሀገር አጥን...
Continue reading
ማዕከሉ ከተመሠረተ ጀምሮ ከ5,800 በላይ ሰዎች የሕክምና አገልግሎት እንዳገኙና በአሁን ወቅትም ከ4,600 በላይ ታማሚዎች ወረፋ ይዘዋል፡፡ የልጅነት ዕድሜያቸውን በቅጡ ቦርቀው ሳይጨርሱ በልብ ሕመም የሚሰቃዩትን ለመታደግ የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ ተቋቁሞ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ከክልልና ከከተማ አስተዳደሮች የመጡ ሕፃናት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል፣ እየሆኑም ነው፡፡ ነገር ግን ማዕከሉ በተለይ የግብዓትና የገንዘብ ችግር አለበት፡፡ በማዕከሉ ...
Continue reading
"ሚሌኒየም ኮቪድ ሕሙማን ማዕከል ማስተናገድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ3000 በላይ ሕሙማንን ማከሙን የተናገሩት ዶ/ር እስማኤል፣ ጥራቱን የጠበቀ ክብካቤ ለመስጠት በፅኑ ሕሙማን ውስጥ የሚገኙትን ለማከምና የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት ክፍተት መኖሩን ገልጸዋል፡፡" በጤና ሚኒስቴር ጥሪ የተደረገለት የፖላንድ ድንገተኛ ጊዜ ሕክምና ቡድን በሚሌኒየም ኮቪድ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ባለፈው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ቡድኑ እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2013 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን፣ በቆይታውም ለሕሙማን ከሚሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ በማዕከሉ ለሚገ...
Continue reading
For the first time in its more than 200-year history, the New England Journal of Medicine is weighing in on a U.S. election, calling the Trump administration's response to the Covid-19 pandemic a national tragedy. An editorial published Wednesday signed by all 24 NEJM editors characterized the national response to Covid-19 as "consistently inadequa...
Continue reading
From a clinical standpoint, medicine today has evolved from the medicine of 50 years ago. While you might debate whether being a doctor in 1970 was better or worse than it is today, it's undeniable that the quality of medical care has never been better. New vaccines, pharmaceuticals, surgical breakthroughs, and medical imaging, among myriad ot...
Continue reading
Summaries and highlights of the most important new clinical guidelines to inform your practice.                                                                     &...
Continue reading
የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ ዓለም አቀፍ እውቅና አጊንቷል። የዓይን ባንኩ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ትብብር ቢሮ፣ ኮንኮርዲያ በተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት እና በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የሰዎችን ሕይወት ለማሻሻል በጥምረት ለሚሰሩ ስራዎች እውቅና በሚሰጡበት ፒስሪ ኢምፓክት አዋርድ (P3 IMPACT AWARD) እውቅና አግኝቷል። የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ አገራት ውስጥ በብቸኝነት በአገር ውስጥ የዓይን ብሌን በመሰብሰብ ለንቅለተከላ ማዕከላት በማሰራጨት ለዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ድጋፍ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነ...
Continue reading
WEthiopian Medical Women's Association(EMeWA) is celebrating Women Physicians (General Practitioners, Resident Doctors, Specialists and Sub-specialists) in the month of October (ጥቅምት 1 - 30) on all its social media platforms. Please nominate Women in Medicine whom you think excel in applying their knowledge, exhibiting leadership skills and deliver...
Continue reading
In a time when clinicians are having thousands of difficult discussions with patients and families, it may be appropriate to recall a lesson learned from the medical futility movement1: the words we choose matter.2 We now know to say, "This treatment won't be beneficial" rather than, "Continuing care is futile," to avoid sending the message to fami...
Continue reading
በግል ሆስፒታሎች የተሻለ ህክምና እናገኛለን ብለው ወደዚያው ያመሩ ህሙማን በተለይ ወልደው ለመሳም የጓጉ እናቶች ብሎም ልጆቻቸው ለሞት --- መለስ ሲልም ለቋሚ የአካል ጉዳት የሚዳረጉበት አጋጣሚ ብዙ ነው። እውነታውን መነጋገር አስፈላጊ ነው። ባለሙያዎቹና ተጎጂዎች ምን ይላሉ? ይህን ዘገባ አድምጡት 
 Yellow fever killed four people in Gurage Zone.
 የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስጋትን ለመቀነስ አካላዊ ርቀትን መጠበቅ ወይም ከህመምተኞች መራቅ ለጤና ባለሙያዎች አማራጭ አይደለም። በብዙ አገራት እየሆነ እንዳለው በኢትዮጵያም የጤና ባለሙያዎችም ሆነ በቀጥታ ከህሙማኑ ጋር የሚሰሩ ሰዎች ምርመራ ማድረግ፣ በአምቡላንስ መውሰድ፣ ለህመምተኞቹ ድጋፍና ምቾትን እንዲሁም መድኃኒትን ከማዘዝ ጀምሮ ለብዙዎች ስጋት የሆነውን ቫይረስ በቀጥታ እየተጋፈጡት ይገኛሉ።በዚህም ምክንያት በርካታ የጤና ባለሙያዎችም ሆነ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች ህይወታቸው አደጋ ውስጥ ገብቷል።ከሰሞኑም የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከኮቪድ-19 ወ...
Continue reading
Download  NATIONAL COMPREHENSIVE COVID-19 MANAGEMENT HANDBOOK, FMoH,Ethiopia. April 2020.
 ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮና ቫይረስን ስርጭትና ጉዳት ለመገመት በመንግስት በተሰራ የአደጋ ዝግጁነት ቀመር በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ያህል ሰዎች በቫይረሱ ሊያዙ እንደሚችሉ ዋዜማ ያገኘችው ሰነድ ያመለክታል። የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በጋራ ባዘጋጁት በዚህ 22 ገፅ ሰነድ በከተሞች አካባቢ ያለው ማህበረሰብ ሙሉ በሙሉ ማለትም 23 ሚሊየን ያህሉ ለወረርሽኙ ተጋላጭ ነው። 50 በመቶ የገጠር ነዋሪ ማለትም 43 ሚሊየን ያህል ህዝብ ለወረርሽኙ የመጋለጥ አደጋ ያንዣበበበት ነው። ይህ ጥናት የከፋ ሁኔታ ቢከሰት የሚለውን ታሳቢ ...
Continue reading
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢኒስቲትዩት ለኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ ቁጥጥርና ህክምና ስራ ተጨማሪ የህክምና ባለሙያዎችን በአፋጣኝ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለሙያዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• የመመዝገቢያ ቀናት ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ 5 የስራ ቀናት• የመመዝገቢያ ቦታ፦ የሆስፒታሉ የሰዉ ሃብት ቢሮ ቁጥር 124ከጅማ ዩኒቨርሲቲ! source